1 Corinthians
1 Corinthians 1
1 Corinthians 1:1-3
1 ቆሮንቶስ 1፡1-3
ወንድማችን ሶስቴንስ ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎች ሶስቴንስን እንደሚያውቁ ይጠቁማል። ትኩረት፦ "ሶስቴንስ እናንተና እኔ የምናውቀው ወንድም። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:translate_names]]) ቅዱሳን ለመሆን የተጠሩት ሰዎች ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ እንዲሆኑ ጠርቶአቸዋል።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) የእነርሱና የእኛ ጌታ ኢየሱስ የጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎች ጌታ ነው፤ እንዲሁም የሁሉም አብያተ ክርስቲያናት አንዱ ጌታ ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]]) ለእናንተ «እናንተ» የሚለው ቃል በቆሮንቶስ ያሉትን ምእመናንን ያመለክታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_you]])
1 Corinthians 1:4-6
1ቆሮንቶስ 1፡4-6
ክርስቶስ ኢየሱስ የሰጣችሁ የእግዚአብሔር ጸጋ «በክርስቶስ ላላችሁ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ጸጋ» ባለጸጋ አድርጎአችኋል ትርጉም ሊሆኑ የችሉ 1) «ክርስቶስ ባለጸጋ አድርጎአችኋል።» ወይም 2) «እግዚአብሔር ባለጸጋ አድርጎአችኋል።» በየስፍራው ባለጸጋ አድርጎአችኋል «በብዙ መንፈሳዊ በረከቶች ባለጸጋ አድርጎአችኋል» በንግግር ሁሉ እግዚአብሔር ለሌሎች ስለ እግዚአብሔር መልእክት በብዙ መንገድ እንድትናገሩ አስችሎአችኋል በዕውቀት ሁሉ እግዚአብሔር የእርሱን መልእክት በብዙ መንገድ እንድትረዱ አስችሎአችኋል። ስለ ክርስቶስ ምስክርነት «ስለ ክርስቶስ መልእክት» በመካከላችሁ እውነትን አረጋገጠ ትኩረት፦ « ሕይወታችሁን በግልጽ ለውጦአል።» [[:en:bible:questions:comprehension:1co:01]]
1 Corinthians 1:7-9
1 ቆሮንቶስ1፡7-9
ስለዚህ «ከዚህ የተነሣ» ከመንፈሳዊ ስጦታ አልጎደለባችሁም «ማንኛውም መንፈሳዊ ስጦታ ይኑርባችሁ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_litotes]]) የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ አማራጭ ትርጉሞች 1) « እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጥበት ጊዜ።» 2) «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በሚገልጥበት ጊዜ።» ነውር የሌለባችሁ ትሆናላችሁ እግዚአብሔር እናንተን የሚነቅፍበት ምክንያት ያለም ወደ ልጁ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አዲስ ሕይወት እንድትካፈሉ ጠርቶአችኋል። [[:en:bible:questions:comprehension:1co:01]]
1 Corinthians 1:10-11
1 ቆሮንቶስ 1፡10-11
ሁላችሁ የምትስማሙበት «እርስ በርሳችሁ በስምምነት ትኖራላችሁ» በመካከላችሁ መከፋፈል እንዳይኖር «በመካከላችሁ በተለያየ ቡድን መከፋፈል የለባችሁም።» በአንድ አሳብና በአንድ ዓላማ የተሳሰራችሁ ሁኑ « በኅብረት ኑሩ» የቀሎዔ ሰዎች ይህ ቀሎዓ የተባለች ሴት የምትመራው ቤተ ሰብ፥ የቤተ ሰብ አባላት፥ አገልጋዮችና ሌሎችንም የሚያመለክተው ነው። በመካከላችሁ ክፍፍሎች እየተፈጠሩ ናቸው። «እርስ በርሳችሁ የምትጣላሉ ቡድኖች ናችሁ።»
1 Corinthians 1:12-13
1 ቆሮንቶስ 1፡12-13
እያንዳንዳችሁ ትላላችሁ ጳውሎስ በአጠቃላይ ስለ ክፍፍል እየገለጸ ነው። ክርስቶስ ተከፍሎአልን? ጳውሎስ ከአንዱ በቀር ክርስቶስ ያልተከፋፈለ የመሆኑን እውነት ለማስረዳት ይፈልጋል። «እናንት በምትፈጉበት ሁኔታ ክርስቶስን መከፋፈል አይቻልም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]; [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ጳውሎስ ተሰቅሎአልን? ጳውሎስ የተሰቀለው ጳውሎስ ወይም አጵሎስ ሳይሆን ክርስቶስ ብቻ እንደሆን ለማስረዳት ይፈልጋል። «በመስቀል ላይ ጳውሎስን ለእናንተ ድነት አልሰቀሉትም።» (ተምልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]; [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) በጳውሎስ ስም ተጠመቃችሁን? ጳውሎስ ለማስረዳት የፈለገው ሁላችን በክርስቶስ ስም እንደተመቅን ነው። «ሰዎች በጳውሎስ ስም አላጠቁም።» (ተመልከት፦[[:en:bible:questions:comprehension:1co:01]]
1 Corinthians 1:14-16
1 ቆሮንቶስ 1፡14-16
እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ጳውሎስ በቆሮንቶስ ማንንም አለማጥመቁን ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆን አጋኖ ይናገራል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbole]]) ቀርስጶስ የአይሁድ ምኩራብ አለቃ የነበረና ወደ ክርስትና የመጣ። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:translate_names]]) ጋይዮስ ከሐዋርያው ጳውሎስ ጋር አብሮ ተጉዞአል። (ተመልከት[[:en:ta:vol1:translate:translate_names]]) በስሜ ማናችሁም እንደተጠመቃችሁ የሚናገር ሰው እንዳይኖር ነበር «በኋላ ላይ ሰዎች እኔ እንዳጠመቅኋቸው አድርገው እንደይ ኩራሩብኝ ብዙ ሰዎችን በስሜ እንዳላጠምቅ ተከላክዬዋለሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublenegatives]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) የእስጢፋኖስ ቤተ ሰብ በእስጢፋኖስ ቤተ ሰብ ውስጥ ያሉ የቤተ ሰብ አባላትንና አገልጋዮችን የሚያሳይ ነው።
1 Corinthians 1:17
1 ቆሮንቶስ 1፡17
ክርስቶስ ለማጥመቅ አላከኝም ይህ ማለት ጥምቀት በጳውሎስ አገልግሎት ቅድሚያ የሚሰጠው አልነበረም። የክርስቶስ መስቀል ኃይል ከንቱ መሆን የለበትም ትኩረት፡- «የሰው ጥበብ የክርስቶስን መስቀል ኃይሉን ከንቱ ማድረግ ያለበትም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])
1 Corinthians 1:18-19
1 ቆሮንቶስ 1፡18-19
ስለ የመስቀል መልእክት «ስለ ስቅላት መስበክ» ወይም «ስለ ክርስቶስ በመስቀል ላይ መሞት መልእክት መስበክ ነው» (UDB) ሞኝነት ነው «ስሜት የማይሰጥ» ወይም «ከንቱ ነገር» ለሚሞቱ እዚህ ላይ «መሞት» ማለት የመንፈሳዊ ሞት ሂደትን የሚያሳይ ነው። ይህ የእግዚአብሔር ኃይል ነው «ይህ እግዚአብሔር በእኛ በኃይል የሚሠራውበት ነው።» የአስተዋዮችን ጥበብ ከንቱ አደርጋለሁ ትኩረት፦ «ዋቂ ሰዎችን ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ» ወይም «የዐዋቂዎችን ዓላማ ሙሉ በሙሉ ከንቱ አደርጋለሁ።»
1 Corinthians 1:20-21
1 ቆሮንቶስ 1፡20-21
ጥበበኛ ሰው የት አለ? ፈላስፋስ የት አለ? የዚህ ዓለም መርማሪስ የት አለ? ጳውሎስ ሊገልጸው የፈለገው በእውነት ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች የትም አይገኙም። ትኩረት፦ ከወንጌል ጥበብ ጋር ሲነጻጸር ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች የሉም፤ ዐዋቂዎቹም የሉም። የዚህ ዓለም መርማሪዎቹም የሉም!" (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ዐዋቂ አንድ ሰው ከፍተኛ ዐውቀት እንዳለ የሚታወቅ የዚህ ዓለም መርማሪ አንድ ሰው ዐውቀት መኖሩን በክርክር ችሎታ የሚያሳምን እግዚአብሔር የዚህች ዓለም ጥበብን ሞኝነት አላደረገምን? እግዚአብሔር በዚህች ዓለም ጥበብ ላይ ያደረገውኔ ለምግለጽ የተጠቀመበት ጥያቄ ነው። ትኩረት፦ " እግዚአብሔር በርግጥ የዚህችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት አድርጎአል" ወይም "እግዚአብሔር ያሰቡት የነበረው ሞኝነት እንደሆነ ለማሳየት ፈልጎአል። (UDB) (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) የሚያምኑ አማራጭ ትርጉሞች 1) «የሚያምኑ ሁሉ» (UDB) or 2) « እርሱን የሚያምኑ ሁሉ።»
1 Corinthians 1:22-23
1 ቆሮንቶስ 1፡22-23
እንሰብካለን «እኛ» የሚለው ቃል ጳውሎስንና ሌሎች ወንጌዋውያንን ይመለከታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_exclusiv]) ክርስቶስ ተሰቅሎአል «ይህ በመስቀል ላይ ስለሞተው ክርስቶስ ነው።» (UDB; ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassiv) የእንቅፋት ድንጋይ አንድ ሰው በመንገድ ላይ በድንጋይ እንቅፋት ሊሆን እንደሚሆንበት የክርስቶስ ስቅላት እንቅፋት ለአይሁድ እንቅፋት ሊሆን እንደቻለ ነው። «አይደለም» ትኩረት፦ «የሚቀበሉት አይደለም» ወይም «በጣም አስከፊ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_meta)
1 Corinthians 1:24-25
1 ቆሮንቶስ 1፡24-25
እግዚአብሔር ለመረጣቸው «እግዚአብሔር ለሚጠራቸው ሰዎች» ክርስቶስን እንሰብካለን «ስለክርስቶስ እናስተምራለን» ወይም «ስለ ክርስቶስ ለሰዎች ሁሉ እንናገራለን።» ክርስቶስ እንደ ኃይልና እንደ እግዚአብሔር ጥበብ ክርስቶስ እግዚአብሔር ኃይሉና ጥበቡን የሚገልጥለት ነው። የእግዚአብሔር ሞኝነት የእግዚአብሔር ድካም ይህ የእግዚአብሔርና የሰው ባሕርይ ንጽጽር ነው። የእግዚአብሔር ሞኝነት የሚመስል ወይም ድካም የሚመስል እንኳ ቢሆን ከሰው የመጨረሻ ከተሻለው ባሕርይ ጋር ሲነጻጸር የእግዚአብሔር ይበልጣል።
1 Corinthians 1:26-27
1 ቆሮንቶስ 1፡26-27
ለእናንተ የእግዚአብሔር ጥሪ «ቅዱሳን እንድትሆኑ እግዚአብሔር እንዴት እንደጠራችሁ» ከእናንተ ብዙዎች አልተመረጡም «ከእናንተ በጣም ጥቂቶች ብቻ» ( ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_litotes]]) የሰው ልማድ «የሰዎች ፍርድ" ወይም "ስለ መልካምነት የሰዎች አሳብ» ባለባት ሆኖ ስለ መወለድ «ቤተ ሰብህ አስፈላጊ ከመሆኑ የተነሣ የተለየ ነስ» ወይም «ንጉሳዊ» ጥበበኛን ለማሳፈር እግዚአብሔር የዚህ ዓለም ሞኝ ነገርን መረጠ የአይሁድ መሪዎች እነዚህ መሪዎች ከሌሎች ይልቅ ለእግዚአብሔር አስፈላጊ አይደለም ብለው የሚያምኑትን እግዚአብሔር ትሑታን ሰዎችን መረጠ።
1 Corinthians 1:28-29
1 ቆሮንቶስ 1፡28-29
ዝቅተኛና የተናቀ ምንድን ነው ዓለም የማትቀበላቸው ሰዎች ናቸው። ትኩረት፦ «ትሑታንና ተቀባይነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው።» እንደ ምናምንቴ የሚቆጠሩ ሰዎች «ሁል ጊዜ ሰዎች ዋጋ እንደሌላቸው አድርገው የሚቆትሩአቸው» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassiv) ዋጋ እንዳላቸው ተደርገው የሚያዙ ነገሮች «ሰዎች ዋጋ እንዳላቸው የሚቆጥሩአቸው ነገሮች» ወይም «ሰዎች ገንዘብ ወይም ክብር ይገባቸዋል ብለው ያስቡ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassi)
1 Corinthians 1:30-31
1 ቆሮንቶስ 1፡30-31
እግዚአብሔር ካደረገው የተነሣ ይህ የሚያሳየው ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያደረገውን ሥራ ነው። በእኛ የእኛ ጳውሎስ «በእኛ» በሚለው የቆሮንቶስ ሰዎችን ይጨምራል፡ (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive) እንግዲህ እናንት በክርስቶስ ኢየሱስ ናችሁ «አሁን እናንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ድነትን ተቀብላችኋል» ክርስቶስ ኢየሱ ስለ እኛ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው «ክርስቶስ አየሱስ እግዚአብሔር እንዴት ጥበበኛ እንደሆነ ግልጽ አደረገው» (UDB;ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_mem) የሚመካ በጌታ ይመካ «ሰው የሚመካ ከሆን ጌታ ምን ያህል ታላቅ በመሆኑ ይመካ»
1 Corinthians 2
1 Corinthians 2:1-2
1ቆሮንቶስ 2፡1-2
በሚያባብል የንግግር ችሎታ ማሳመን በሚችለውና በሚስብ ንግግር ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ምንም ላለማወቅ ወስኜ ነበር ጳውሎስ ከሰው አስተሳስብ ይልቅ በመስቀሉ ላይ አተኩሮአል። ትኩረት፦«ስለ ክርስቶስ ብቻ ለመናገር ወስኛ ነበር።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbole]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_litotes]])
1 Corinthians 2:3-5
1ቆሮንቶስ 2፡3-5
ከእናንተ ጋር ነበርኩ «እኔ እናንተ ዘንድ ነበርኩ» በድካም አማጭ ትርጉሞች፦ 1) «የአካል ድካም» (UDB) or 2) «በሚገባ ሆኖ አለ መገኘት» አሳማኝ ማሳመን ወይም አንድ ነገር ሰዎች እንዲያደርጉ ተጽእኖ ማድረግ ወይም እንድን ነገር ማመን እነርሱ የጳውሎስ መልእክትና የወንጌል ስብከት
1 Corinthians 2:6-7
1ቆሮንቶስ 2፡6-7
ጥበብን መናገር «የጥበብን ቃል ተናገር» የበሰለ ትኩረት፦ «የበሰሉ አማኞች» ለክብራችን «የወደፊት ክብራችንን ለማረጋገጥ»
1 Corinthians 2:8-9
1ቆሮንቶስ 2፡8-9
የክብሩ ጌታ «ኢየሱስ የከበረ ጌታ» ዓይን ያላየው ነገሮች፥ጆሮም ያልሰማ ነገሮች፥ በልብም ያልታሰቡ ነገሮች ሦስቱም ነገሮች የሚያሳዩት ማንም ሰው በሁሉ አካሉ ክፍሎች እግዚአብሔር ያዘጋጃቸውን ነገሮች እንደማያውቅ ለመግለጽ ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጃቸው ነገሮች ጌታ ለሚወዱት አስደናቂ ነገሮችን በሰማይ አዘጋጅቶአል።
1 Corinthians 2:10-11
1ቆሮንቶስ 2፡10-11
እነዚህ ነገሮች ናቸው ስለ ኢየሱስና ስለ መስቀል ያሉ እውነቶች በሰው ውስጥ ያለውን አሳብ ከሰው መንፈስ በቀር ማን ያውቃል? ጳውሎስ ይህን ጥያቄ የተጠቀመው ሰው የሚያስበውን ከራሱ ሰውየው በቀር ማንም አያውቅም። ትኩረት፦«ሰው የሚያስበውን ከሰው መንፈስ በቀር ማንም አያውቅም።» ( ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])
1 Corinthians 2:12-13
1ቆሮንቶስ 2፡12-13
እኛ ግን እዚህ «እ» ጳውሎስንና የእርሱን አድማጮችን ይጨምራል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]]) እግዚአብሔር በነጻ የሰጠን «እግዚአብሔር በነጻ ሰጠን» ወይም «እግዚአብሔር በነጻ ሰጥቶናል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassiv) መንፈስ ቅዱስ መንፈሳዊ ነገሮችን በመንፈሳዊ ጥበብ ይተረጉማል ቅዱስ መንፈስ የእግዚአብሔርን እውነት ለአማኞቹ በመንፈስ ቅዱስ በራሱ ቃላት ግንኙነት ያደርጋል እንዲሁም የራሱንም ጥበብ ይሰጣል።
1 Corinthians 2:14-16
1ቆሮንቶስ 2፡14-16
መንፈሳዊ ያልሆነ ሰው ክርስቲያን ያልሆነ ሰው፥ መንፈስ ቅዱስን ያልተቀበለ ምክንያቱም በመንፈስ ስለሚመረመሩ «ምክንያቱም እነዚህን ነገሮች ለመረዳት የመንፈስ ቅዱስን ርዳታ ያስፈልጋል» መንፈሳዊ የሆነ ሰው ትኩረት፦ «መንፈስ ቅዱስን የተቀበለ አማኝ» የጌታን ልብ ማን አወቀው ማንስ ሊያስተምራው ይችላል? ጳውሎስ ይህን ጥያቄ የተጠቀመው የጌታን ልብ ማንም እንደማያውቀው ለማስረዳት ነው። ትኩረት፦ «የጌታን ልብ ማንም ሊያውቀው አይችልም። ስለዚህ ቀድሞኑ ስለማያውቀው ማንም ሊታስተምረው አይችልም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])
1 Corinthians 3
1 Corinthians 3:1-2
1ቆሮንቶስ 3፡1-2
መንፈሳዊ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የሚኖሩ ሰዎች ሥጋውያን ሰዎች የራሳቸውን ፍላጎት የሚከተሉ ሰዎች በክርስቶስ እንደ ሕፃናት የቅሮንቶስ ሰዎች በዕድሜአቸው ለመረዳት ገና እንደሆኑ ከሕፃናት ጋር ተነጻጽረዋል። ትኩረት፦ «በክርስቶስ በጣም ወጣት አማኞች» ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metapho) ጠንካራ ምግብ ሳይሆን ወተት ጋትኩአችሁ የቆሮንቶስ ሰዎች ወተት እንደሚጠጡ ሕፃናት ሕፃናት ቀለል ያሉ ነገሮችን ብቻ መረዳት ይችላሉ። እንዳደጉና ጠንክር ያለ ምግብ ለመብላት እንደማይችሉ ሕፃናት ትላልቅ ነገሮችን ለመረዳት የበሰሉ አይችሉም። የበቃችሁ አይደላችሁም «ክርስቶስን ስለመከተል ከበድ ያሉ ትምህርቶችን ለመረዳት የበቃችሁ አይደላችሁም» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:trans(ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph)late:figs_explicit]])
1 Corinthians 3:3-5
1ቆሮንቶስ 3፡3-5
እስካሁን ሥጋውያን ናችሁ እንደ ኃጢአተኛ መሆን ወይም እንደ ዓለማዊ ፍላጎት መመላለስ በሥጋ መስፈርት የምትመላለሱ አይደለምን? ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች ስለ ኃጢአተኛ ባሕርያቸው ይገስጻቸዋል። ትኩረት፦ «በሥጋዊ ፍላጎት መስፈርት ስለምትመላለሱ ልታፍሩ ይገባል!» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio]) በሰው መስፈርት የምትመላለሱ አይደለምን? ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች በሰው መስፈርት ስለሚመላለሱ ይገስጻቸዋል። ትኩረት፦ «የሰውን መስፈርት ስለምትከተሉ ልታፍሩ ይገባል።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio]) እንደ ሰው የምትኖሩ አይደለምን? ትኩረት፦ «መንፈስ ቅዱስ የሌላቸው ሰዎች እንደሚኖሩ ስለምትኖሩ ልታፍሩ ይገባል።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio]) አጵሎስ ማን ነው? ጳውሎስስ ማን ነው? ጳውሎስ እርሱና አጵሎስ የወንጌል ዋና ምንጭ እንዳይደሉና ስለዚህም ተከታዮች ሊኖሩአቸው እንደማይገባ ለማስረዳት ነው። ትኩረት፦ «አጵሎስ ወይም ጳውሎስ በማለት ቡድን መመሠረት ስሕተት ነው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio) በእነርሱ እጅ ያመናችሁ የጌታ አገልጋዮች ናቸው ጳውሎስ የራሱን ጥያቄ እርሱና አጵሎስ የእግዚአብሔር አገልጋዮች መሆናቸውን እንዲህ ሲል ይመልሳል። ትኩረት፦«ጳውሎስና አጵሎስ የክርስቶስ ባሪያዎችና ክርስቶስን የተቀላችሁት እኛ ስላገለገልን ነው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_ellipsis]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) እያንዳንዳቸውን ጌታ እንደሰጣቸው ተግባር ያመናችሁ ትኩረት፦ ፡ «ፃመነን፥ ጌታ ተግባር የተሰጠን ሰዎች ብቻ ነን።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_ellipsis]])
1 Corinthians 3:6-7
1ቆሮንቶስ 3፡6-7
ተከለ የእግዚአብሔር ዕውቀት ለማደግ ዘር መተከል ስላለበት ንጽጽር ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph]) ውኃ አጠጣ የተዘረ ዘር ውኃ እንደሚያስፈልጋው እምነትም ለማደግ ተጨማሪ ትምህርት ያስፈልጋል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph) ዕድገት እጽዋት እንደሚያድጉና ፍሬ እንደሚያፈሩ እምነትም በእግዚአብሔር ማደግና ሥር መስደድና ጠንካራ ይሆናል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:trans>late:figs_metaph) የሚተክል ምንም አይደለም፥ ነገር ግን እንዲያድግ የሚያደርገው እግዚአብሔር ነው ጳውሎስ እርሱ ወይም አጵሎስ ለአማኞች ዕድገት ኃላፊነት ያለባቸው ቢሆንም ይህን የሚያደርገው ግን እግዚአብሔር ነው።
1 Corinthians 3:8-9
1ቆሮንቶስ 3፡8-9
የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው መትከልና ማጠጣት ጳውሎስ የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን ለማገልገል ራሱንና አጵሎስን የሚያነጻጽርበት እንደ አንድ ሥራ ቆጥሮአል። ደመወዝ በሠራው ሥራ መሠረት ለሠራተኛ የሚከፈል ገንዘብ መጠን ነው። እኛ ይህ የሚያመለክተው ጳውሎስንና አጵሎስን ሲሆን የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን አመለከትም። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_exclusiv]) ከእግዚአብሔር ጋር አብረው የሚሠሩ ጳውሎስ ራሱንና አጵሎስን ከእግዚአብሔር ጋር የሚሠሩ ሠራተኞች እንደሆኑ ይቆጥራል። የእግዚአብሔር እርሻ እግዚአብሔር አንድ ሰው እርሻው ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚንከባከብ ለቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ጥንቃቄ ያደርጋል። የእግዚአብሔር ሕንፃ እግዚአብሔር አንድ ሰው ሕንፃ እንደሚያንጽ የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን ቀርጾ ፈጥሮአታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])
1 Corinthians 3:10-11
1ቆሮንቶስ 3፡10-11
ከእግዚአብሔር እንደተሰጠኝ ጸጋ «እግዚአብሔር እንድፈጽመው ሥራ በነፃ እንደሰጠኝ ጸጋ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepav) መሠረት ጠልኩ ጳውሎስ የእምነት ትምህርትና በክርስቶስ ያለውን ድነት ለሕንፃ መሠረት ከመጣል ጋር ተመሳሳይ ያደርገዋል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metapho]) ሌላው በላዩ ላይ የንጻል ሌላው ሠራተኛ እነዚህን አማኞች በመንፈሳዊ ርዳታ በቤተ ክርስቲያን ለማነጽ ይቀጥላል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metapho]) እያንዳንዱ ሰው ያድርግ ይህ የሚያመለክተው ባጠቃላይ የእግዚአብሔርን ሠራተኞችን ነው።ትኩረት፦ «እያንዳንዱ ሰው እግዚአብሔርን ያገልግል።» ከተመሠረተ በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልም ትኩረት፦ «ማንም ሊመሠርት የማይችለውን አንድን መሠረት ብቻ መሥርቻለሁ ወይም እኔ ጳውሎስ መሠረትን መሠረትሁ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepa)
1 Corinthians 3:12-13
1ቆሮንቶስ 3፡12-13
እንግዲህ ማንም በመሠረቱ ላይ በወርቅ ቢሆን፥ በብር፥ በከበረ ድንጋይ፥በእንጨት፥በሣር ወይም በአገዳ ቢያንጽ፤ ሕንፃ ለማነጽ የምንጠቀምባቸው የሕንፃ መሣሪያዎች ሰው በመንፈሳዊ ባሕርይና ተግባሮችን በሕይወት ዘመኑ ለመንፈሳዊ ዋጋ ያለው እንዲሆን እንደምንገነባ ዓይነት ይነጻጸራል። ትኩረት፦ «አንድ ሰው በውድና በጠንካራ ዕቃዎች ወይም በሚቃጠል ርካሽ ዕቃዎች ይገነባል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph) የከበረ ድንጋይ «ውድ የሆኑ ድንጋዮች» የቀኑ ብርሃን ሲገለጠው ሥራው ይገለጣል የቀን ብርሃን የሕንፃ ሠራተኞችን ጥረት እንደሚገለጥ የሰውንም የሥራ ጥረትና እንቅስቃሴ ጥራት የእግዚአብሔር ብርሃን መገኘት ይገልጠዋል።» (ተመልከት፤-[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) በእሳት ሲፈተን የእያንዳንዱ ሥራ ጥራት በእሳት ይፈተናል እሳት በሚገለጥበት ጊዜ የሕንፃውን ጥንካሬ ወይም መውደቅ ይታወቃል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔር እሳት የሰውን ጥረትና እንቅስቃሴ ይፈትናል። ትኩረት፦ እሳቱ የሥራውን ጥራት ያሳያል።" (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])
1 Corinthians 3:14-15
1ቆሮንቶስ 3፡14-15
ይጸናል «ይቆያል» ወይም «ይቋቋማል» (UDB) ማንም ሰው ሥራው የተቃጠለበት ትኩረት፦ «የማንንም ሥራ እሳቱ ቢያጠፋ» ወይም «እሳቱ የማንንም ሥራ ቢያፈርስ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activep]) የማንም እርሱ ራሱ እነዚህ ቃላት የሚያሳየው «ሰው» ነው። ትኩረት፦ «ሰው» ወይም «እርሱ» (UDB) ኪሳራ ያጋጥመዋል ነገር ግን ራሱ ይድናል «በእሳቱ ተፈትኖ ካላለፈ ማንኛውም ሥራውንና ሽልማቱን ያጣል እግዚአብሔር ግን ያድነዋል።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassiv)
1 Corinthians 3:16-17
1ቆሮንቶስ 3፥16-17
የእግዚአብሔር መንፈስ የሚኖርባችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ አታውቁምን? ትኩረት፦ «የእግዚአብሔር መንፈስ የሚኖርባችሁ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ እንደሆናችሁ እንደማያውቅ ሆናችሁ ታደርጋላችሁ» (ተመልከት፦ [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ማፍረስ «ማፍረስ» ወይም «ማጥፋት» እግዚአብሔር ያንን ሰው ያፈርሰዋል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነው፤ ያውም እናንተ ናችሁ። ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ያንን ሰው ያፈርሰዋል ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ቅዱስ ነው፤ እናንተም ቅዱሳን ናችሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_ellipsis]])
1 Corinthians 3:18-20
1ቆሮንቶስ 3፥18-20
ማንም ራሱን አያታልል በዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ማንም በውሸት ማመን የለበትም። በዚህ ዘመን «አሁን» ጥበበኛ ለመሆን «ሞኝ» ይሁን «የእግዚአብሔርን እውነተኛ ጥበብ ለማግኘት ዓለም የሚያስበው ሞኝነት እንደሆን ሰው መቀበል አለበት» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_irony]]) ጥበበኞችን በተንኮላቸው ይይዛቸዋል እግዚአብሔር ጥበበኛ እንደሆኑ የሚያስቡትን በራሳቸው ተንኮል ይይዛቸዋል። ጌታ የጥበበኞችን አሳብ ያውቃል ትኩረት፦ «ጌታ ጥበበኛ እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎች የሚያቅዱትን ያውቃል» ወይም «ጌታ የጥበበኞችን እቅድ ሁሉ አስቀድሞ ያውቃል» (UDB)
1 Corinthians 3:21-23
1ቆሮንቶስ 3፥21-23
ማንም ሰው በሰው ላይ መመካት የለበትም! ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ምእመናን ትእዛዝ ይሰጣል። ትኩረት፦ «አንዱ መሪ ከሌላው እንዴት የተሻለ እንደሆነ መመካትን ያቁም።» ትምክት «ከመጠን በላይ ትዕቢትን መግለጥ» የቆሮንቶስ ሰዎች ኢየሱስ ክርስቶስን ማምለክ ሲገባቸው ጳውሎስን ወይም አጵሎስን ከፍ ከፍ ያድርጉ ነበር። እናንተ የክርስቶስ ናችሁ፤ክርስቶስም የእግዚአብሔር ነው።
1 Corinthians 4
1 Corinthians 4:1-2
1ቆሮንቶስ 4፥1-2
በዚህ መሠረት መጋቢዎች ትኩረት፦ «ከእነዚህ መጋቢዎች የተነሣ እኛ» መጋቢዎች ታማኝ ሆነው መገኘት ይገባቸዋል ትኩረት፦ « እንዲህ እንድንሆን ይገባል»
1 Corinthians 4:3-4
1ቆሮንቶስ 4፥3-4
እኔ በእናንተ መፍረዴ ለኔ ትንሽ ነገር ነው ጳውሎስ በሰውና በእግዚአብሔር ፍርድ መካከል ያለውን ልዩነት ያመዛዝናል። ከእግዚአብሔር እውነተኛ ፍርድ ጋር ሲመዛዘን የሰው ፍርድ የማይጠቅም ነው። የሚመሠረትብኝ ክስ እንዳለ አላውቅም ትኩረት፦ «ማንኛውንም ክስ አልሰማሁም» ይህ ማለት ግን እኔ ንጹሕ ነኝ አይደለም። እኔ ንጹሕ መሆኔን ወይም አለመሆኔን ጌታዬ ያውቃል።»
1 Corinthians 4:5
1ቆሮንቶውስ 4፥5
ስለዚህ አትፍረዱ ጌታ ሲመጣ ሰለሚፈርድ እኛ እንፍረድ ጌታ ከመምጣቱ በፊት የጌታ ዳግም መምጣትን ያመለክታል በጨለማ የተሠወረውን ወደ ብርሃን ያመጣል እንዲሁም የልብንም አሳብ ይገልጣል እግዚአብሔር የሰውን አሳብና ዓለማ ይገልጣል። በእግዚአብሔር ፊት የተሰወረ ነገር የለም። የልብ «የሰው ልብ»
1 Corinthians 4:6-7
1ቆሮንቶስ 4፥6-7
ስለ እናንተ «ስለ እናንተ በጎነት» ከተጻፈው በላይ አትለፍ «በቅዱሳት መጻሕፍት ከተጻፈው ውጪ አታድርግ» (TFT) በእናንተና በሌሎች መካከል ልዩነት ቢያዩ ጳውሎስ በጳውሎስ ወይም በአጵሎስ በማመናቸው የተሻሉ እንደሆኑ የሚያስቡትን የቆሮንቶስ ሰዎች ገሰጻቸው። ትኩረት፦«እናንተ በሌሎች ሰዎች ላይ የበላይ አይደላችሁም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]]) በነፃ ያልተቀበልካው ምን አለህ? ጳውሎስ እግዚአብሔር በነፃ እንደሰጣቸው ይገልጻል። ትኩረት፦ «ማንኛውንም ያላችሁ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ነው!» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]]) የተቀበልከው ከሆንህ እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድን ነው? ጳውሎስ በተቀበሉት ነገር በመመካታቸው ይገስጻል። ትኩረት፦ «ለመመካት መብት የላችሁም።» ወይም በምንም አትመኩ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])
1 Corinthians 4:8-9
1ቆሮንቶስ 4፥8-9
እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያትን መታያ እድርጎ አስቀመጠን ጳውሎስ ሐዋርያቱን እግዚአብሔር እንዴት ለዓለም እንዲታዩ መታያ እንዳለደረገ ሁለት መንገዶችን ይገልጻል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_paralleli) እኛን ሐዋርያትን መታያ አደረገን እግዚአብሔር ሐዋርያቱን እስረኛ በመጨረሻ ለስቅለት ራሳቸውን ትሑት አድርገው እንደሚቀርቡ እንደ ሮማ ወታደራዊ ሰልፍ ገልጣቸው። (ተመልከት[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]) ለሞት እንደተፈረደባቸው ሰዎች እግዚአብሔር ሐዋርያትን ለስቅለት እንደቀረቡ ሰዎች አጋልጦአቸዋል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph) ለመላእክቱና ለሰዎች ለመንፈሳውያንና ለሰው
1 Corinthians 4:10-11
1ቆሮንቶስ 4፥10-11
እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ጥበበኞች ናችሁ ጳውሎስ የዓለምን አመለካከት ለማሳፈርና በክርስቶስ ለማመን የክርስትናን አመለካከት በተቃራኒ መንገድ ይጠቀማል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_merism]]) እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ብርቱዎች ናችሁ ጳውሎስ የዓለምን አመለካከትንና በክርስቶስ ለማመን የክርስትና አመለካከትን በታቃራኒ መንገድ ይጠቀማል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_merism]]) እናንተ የከበራችሁ ናችሁ «የቆሮንቶስ ሰዎች በክብር ይዞአችኋል» እኛ የተዋረድን ነን «እኛን ሐዋርያቱን ሰዎች በውርደት ይዘውናል» እስከዚህ ሰዓት ትኩረት፦ «እስከዚህ ድረስ» ወይም «እስካሁን ድረስ» በጭካኔ/ ያለርኅራኄ ተደብድበዋል ትኩረት፦ «በአካላዊ ጉዳት ይቀጣል»
1 Corinthians 4:12-13
1ቆሮንቶስ 4፥12-13
ሲሰድቡን እንመርቃለን «ሰዎች እኛን ሲሰድቡን እንመርቃቸዋለን» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activep]) ሲሳደቡ ትኩረት፦ «ሲሳደቡ» በሚቻለው፦ «ሲቃወሙ» ወይም «ሲረግሙን»(UDB) ሲያሳድዱን «ሰዎች እኛን ሲያሳድዱ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepv) ክፉ ሲናገሩብን «ሰዎች ተገቢ ያልሆነውን ሲናገሩብ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepv) በዚህ ዓለም የተጣልን ሆነናል « ሰዎች እኛን የዚህ ዓለም ጥራጊ አድርገው ቆጥረውናል»
1 Corinthians 4:14-16
1ቆሮንቶስ 4፥14-16
እናንተን ለማሳፈር ሳይሆን እንድትታረሙ ነው «እናንተን ላሳፍራችሁ ሳይሆን እንድትሻሸሉ ነው» ወይም «እንድታፍሩ እያደረግሁ ሳይሆን እናንተን ለማረም ነው» (UDB) ለማስተካከል "እንድትሻሸሉ» ወይም «የተሻላችሁ እንድትሆኑ» እንልፍ አእላፋት የሚያስተምሩአችሁ ይህ የአንድ ሰው መንፈሳዊ አባት አስፈላጊነት እነርሱንም የሚመሩአቸው የሰዎች የተጋነነ ቁጥር አጉልቶ ለማሳየት ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbe) ሕፃናት አባት ጳውሎስ እነርሱን ወደ ክርስቶስ ስለ መራቸው ለቆሮንቶስ ሰዎች እንደ አባት ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph) ማሳሰብ «በብርቱ ማበረታታት» ወይም «በብርቱ ማሳሰብ»
1 Corinthians 4:17-18
1ቆሮንቶስ 4፥17-18
አሁን ይህ ዓለም የሚያሳየው ጳውሎስ እብሪተኛ የሆኑትን የቆሮንቶስ አማኞችን ባሕርይ ለመገሰጽ ርዕሱን መቀየሩ ነው።
1 Corinthians 4:19-21
1ቆሮንቶስ 4፥19-21
ወደ እናንተ እመጣለሁ «እናንተን እጎበኛለሁ» በቃል አይደለም ትኩረት፦ «በቃል የሚደረግ አይደለም» ወይም «በቃላት የምትናገሩት አይደለም» ምን ትፈልጋላችሁ ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች ስላደረጉት ስሕተት እየገሰጻቸው የመጨረሻ ልመና ያቀርብላቸዋል። ትኩረት፦ «አሁን ምን እንዲሆነላችሁ እንደምትፈልጉ ንገሩኝ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio) በበትር ወይም በፍቅርና በትህትና መንፈስ ልምጣባችሁን? ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች በሁለት ተቃራኒ አስተሳሰቦችን ያቀርብላቸዋል። ትኩረት፦ «ወደ እናንተ በጭካኔ ትምህርት ልምጣን? ወይም «በትህትና መንፈስ ፍቅርን ላሳያችሁን?» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio) ትህትና ትኩረት፦ «በርኅራኄ» ወይም «በትህትና»
1 Corinthians 5
1 Corinthians 5:1-2
1ቆሮንቶስ 5፥1-2
በአህዛብ ዘንድ እንኳን ተሰምቶ የማይታወቅ «አህዛብ እንኳን የማይፈቅዱት» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepv) የእንጀራ እናት የአባቱ ሚስት ግን የራሱ እናቱ አይደለችም። በዚህ ማፈር የለባችሁምን? ይህ ፈሊጣዊ አዘል ጥያቄ ክርስቲያኖችን ለማሳዘን ጥቅም ላይ ውለዋል። (ትኩረት፦ «በዚህ ማፈር አለባችሁ!» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio]) ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ መወገድ አለበት «ይህን ያደረገውን ከመካከላችሁ ማስወገድ አለባችሁ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepv)
1 Corinthians 5:3-5
1ቆሮንቶስ 5፥3-5
በመንፈስ አብሮ መሆን ጳውሎስ በአሳቡ ከእነርሱ ጋር ነው። «በአሳቤ ከእናንተ ጋር ነኝ» በዚህ ሰው ላይ እኔ ፈጄበታለሁ «ይህ ሰው ጥፋተኛ ሆኖ አግኝቻለሁ» በአንድ ላይ መሆን «መገነኘት» በጌታችን በኢየሱስ ስም ኢየሱስ ክርስቶስን ለማምለክ አንድ ላይ ለመሰብሰብ ፈሊጣዊ አነጋገር (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_idiom]]) ይህን ሰው ለሰይጣን አሳልፎ መስጠት ይህ የሚያመለክተው ሰውየውን ከእግዚአብሔር ሕዝብ ተለይቶ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ በዓለም ውስጥ በሰይጣን ግዛት ይኖራል። ለሥጋው ጥፋት ሰውየው ስለ ኅጢአቱ በአካላዊ ሕመም እግዚአብሔር ይቀጠዋል።
1 Corinthians 5:6-8
1ቆሮንቶስ 5፥6-8
መመካታችሁ መልካም አይደለም «መመካታችሁ መጥፎ ነው» ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካ አታውቁምን? ጥቂት እርሾ እንጀራን ሁሉ እንደሚያደርስ ሁሉ ጥቂት ኀጢአት የአማኞችን ኅብረት ሁሉ ሊያበለሽ ይችላል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph]) መስዋዕት ሆኖአል «ጌታ እግዚአብሔር ክርስቶስ ኢየሱስን መስዋዕት አደረገው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepe) ክርስቶስ የፋሲካችን በግ ታርዶአል የፋሲካ በግ የእስራኤልን ኀጢአት በእምነት እንደሚሸፍን የክርስቶስ ሞት በክርስቶስ ለሚያምኑት ኀጢአትን በክርስቶስ ለዘላለም ይሸፍናል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor)
1 Corinthians 5:9-10
1ቆሮንቶስ 5፥9-10
ዝሙትን የሚያደርጉ ሰዎች በክርስቶስ እንደሚያምኑ የሚያስመስሉ ግን በዚህ ሁኔታ የሚመላለሱትን የሚያመለክት ዝሙትን የሚያደሩ የዚህ ዓለም ሰዎች በጌታ የማያምኑ በዝሙት ሕይወት ለመኖር ምርጫቸው ያደረጉ ስግብግብነት «ስግብግብ የሆኑ ሰዎች» ወይም «ማንኛውም ሰው ያለውን ሁሉን ነገር የሚፈልጉ ሰዎች» ነጣቂዎች ይህ ማለት የሚያታልሉ ሰዎች ወይም የሌሎችን ገንዘብ ወይም ንብረት የሚያጭበረብሩ። ከእነርሱ መለየት ቢሆን ከዓለም መውጣታችሁ ነበር በዓለም ከእንዲህ ዓይነት ተግባር ነፃ የሆነ ቦታ የለም። ትኩረት፦«ከእነርሱ መለየት ቢሆን ከሁሉንም ሰው ማስወገድ ያስፈልግ ነበር።»
1 Corinthians 5:11-13
1ቆሮንቶስ 5፥11-13
ማንም የተጠራ ማንም ሰው ራሱን በክርስቶስ አማኝ ብሎ የሚጠራ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ባሉት ላይ እንዴት እፈርዳለሁ? ትኩረት፦ «የቤተ ክርስቲያን ባልሆኑ ሰዎች ላይ እኔ አልፈድም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) በቤተ ክርስቲያን ባሉ ሰዎች እናንተ አትፈርዱምን? «በቤተ ክርስቲያን ባሉት ላይ እናንተ መፍረድ አለባችሁ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])
1 Corinthians 6
1 Corinthians 6:1-3
1ቆሮንቶስ 6፥1-3
ክርክር ትኩረት፦ «አለመስማማት»ወይም «ሙጉት» ከአማኞች ይልቅ ወደ ማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ መንግሥት ፍርድ ቤት ለመሄድ ይደፍራልን? ጳውሎስ ክርስቲያኖች በመካከላቸው አለመስማማት ቢኖር ራሳቸው መፍታት አለባቸው ይላል። ትኩረት፦«ክርስቲያን ባልንጀራችሁን በማያምን ዳኛ ፊት አትክሰስ። ክርስቲያን ባልንጀራዎች አለመስማማታቸውን ራሳቸው መካከል መፍታት አለባቸው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion) መንግሥት ፍርድ ቤት መንግሥት በአካባቢ ባለው ጉዳዮችን የሚፈርድበትና ትክክል የሆነውን የሚወስንብት አማኞች በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን? ጳውሎስ ወደ ፊት በዓለም ላይ እንደሚፈረድ ያመለክታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ በትናንሽ ጉዳዮችን መፍረድ እንዴት ይሳናችኋል? ጳውሎስ ወደ ፊት በአጠቃላይ በዓለም ላይ የመፈረድ ኃላፊነትና ችሎታ እንደሚሰጥ ይናገራል፤ ስለዚህ በትናንሽ ጉዳዮች ላይ ራሳቸው መፍረድ አለባቸው። ትኩረት፦«ለወደ ፊት በዓለም ላይ ትፈርዳላችሁ ስለዚህ ይህን ጉዳይ መፍታት ትችላላችሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]). በመላእክት ላይ እንደምትፈርዱ አታውቁምን? «በመላእክት ላይ እንደምትፈዱ ታውቃላችሁ» (ተመልከቱ፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) እኛ ጳውሎስ ራሱንና የቆሮንቶስ ሰዎችን ይጨምራል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]]) በዚህ ሕይወት ጉዳዮች ላይ የበለጠ መፍረድ እንደምንችል አታውቁምን? ትኩረት፦ «ምክንያቱም በመላእክት ላይ የመፍረድ ኃላፊነትና ችሎታ ስለተሰጠን በርግጠኝነት በሕይወት ጉዳዮች ላይ መፍረድ እንችላለን።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])
1 Corinthians 6:4-6
11ቆሮንቶስ 6፥4-6
ለዕለታዊ ኑሮ የሚያስፈልገው ጉዳይ ላይ መፍረድ ካለባችሁ ትኩረት፦ «ስለ ዕለታዊ ህይወት ለመወሰን የተጠራችሁ ከሆነ» ወይም «በዚህ አስፈላጊ ሕይወት ላይ መፍታት ካለባችሁ» (UDB) እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ለምን ታስቀምጣላችሁ «እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) በቤተ ክርስቲያን የማያምኑ ሰዎች ጳውሎስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እንደሚይዙ የቆሮንቶስ ሰዎችን ይገስጻቸዋል። አማራጭ ትርጉሞች 1)«እንዲያ ያሉትን ነገሮች ለመወሰን ተገቢ ያልሆኑትን አባላትን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች መስጠት አቁሙ» ወይም 2) «እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ላሉ ሰዎች መስጠት አቁሙ» ወይም 3) «በሌሎች አማኞች መልካም ሆኖ ላልተቆጠሩ አባላት እንኳን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ላሳፍራችሁ ትኩረት፦ «ለእናንተ ውርደት» ወይም «በዚህ ጉዳይ ላይ እንዴት እንደ ወደቃችህ ለማሳየት» (UDB) በወንድሞችና እህቶች መካከል ያለ ክርክር ለመፍታት በመካከላችሁ አስተዋይ ሰው የለምን? ትኩረት፦ «በአማኞች መካከል ያለውን ክርክር የሚፈታ አንድ አስተዋይ ሰው ማግኘት ትችላላሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ክርክር/ሙግት «ክርክር» ወይም «አለመስማማት» ነገር ግን እንዳለ ትኩረት፦ «ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ» ወይም «ነገር ግን በዚህ ፈንታ» (UDB) አንዱ አማኝ ሌላውን ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳል ትኩረት፦ «እርስ በርሳቸው ክርክር ያለባቸው አማኞች የማያምን ዳኛ ስለ ጉዳያቸው እንዲፈርድላቸው ይጠትቃሉ» ይህ ጉዳይ ይቀርባል «ይህን ጉዳይ አማኝ ያቀርባል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])
1 Corinthians 6:7-8
1ቆሮንቶስ 6፥7-8
ሽንፈት ትኩረት፦ «ውድቀት» ወይም «ኪሳራ» መበደል አይሻልምን? መታለል አይሻልምን? ትኩረት፦«ሌሎች ቢበድሉና ወደ ፍርድ ቤት ቢወሰዱና ቢያታልሉ ይሻላል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio) ማታለል ትኩረት፦ «ማሳሰት» ወይም «ማሳት» የራሳችሁ ወንድሞችና እህቶች ሁሉም በክርስቶስ የሆኑ አማኞች እርስ በርሳቸው ወንድሞችና እህቶች ናቸው። ትኩረት፦ «የራሳችሁ በእምነት ባልንጀሮች ናችሁ።»
1 Corinthians 6:9-11
1ቆሮንቶስ 6፥9-11
ይህን አታውቁምን? ጳውሎስ ይህን እውነት አስቀድሞ እንደሚያውቁ ያብራራል። ትኩረት፦«ይህን አስቅድማችሁ ታውቃላችሁ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) አመፀኞች አይወርሱም «ጸድቃን ብቻ ይወርሳሉ» የእግዚአብሔርን መንግሥት ይወርሳሉ እግዚአብሔር እንደ ጸድቃን አይፈርድባቸውም፥ ወደ ዘላለም ሕይወት አይገቡም። ግብረ ሰዶማውያን ወንድ ከወንድ ጋር የሚተኙ ዝሙተኞች የግብረ ሰዶማዊ ልምምድ የሚያደርጉ ወንድ ሆኖ ከሌላ ወንድ ጋር የሚተኙ ሌቦች «ከሌሎች የሚሰርቁ ሰዎች» ወይም «ነጣቂዎች» ስግብግቦች ትኩረት፦ «ከሌሎቹ ይልቅ ተስገብግቦ ብዙ የሚወስዱ ሰዎች» አጨበርባሪዎች ትኩረት፦ «አታላዮች» ወይም «በእንርሱ ላይ እምነት ከጣሉባቸው ሰዎች የሚሰርቁ»(UDB) ታጥባችኋል እግዚአብሔር ንፁሕ አድርጎአችኋል (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ለእግዚአብሔር ተለይታችኋል/ተቀድሳችኋል ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለራሱ ቀድሶአችኋል» ወይም «እግዚአብሔር ቅዱሳን አድርጎአችኋል» (ተመልከት፡-[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ከእግዚአብሔር ጋር ጸድቃችኋል እግዚአብሔር ከራሱ ጋር ጻድቃን አድርጎአችኋል (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])
1 Corinthians 6:12-13
1ቆሮንቶስ 6፥12-13
«ሁሉም ተፈቅዶልኛል» ትኩረት፦ «አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ፥'ማንኛውንም ነገር ማድረግ እችላለሁ' ወይም «ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ተፈቅዶልኛል» ነገር ግን ሁሉም አይጠቅመኝም «ነገር ግን ሁሉ ለእኔ መልካም አይደለም.» በማናቸውም አይግዛም/ማናቸውም አይሠለጥኑብኝም ትኩረት፦ «እነዚህ ነገሮች አንዳቸውም በእኔ ላይ ጌታ ሆነው አይሠለጥኑብኝም» «ምግብ ለሆድ ነው፥ሆድም ለምግብ ነው፤» ነገር ግን እግዚአብሔር ሁለቱንም ያጠፋቸዋል ትኩረት፦ «አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ፥ 'ምግብ ለሆድ ነው፤ሆድም ለምግብ ነው' ነገር ግን እግዚአብሔር ምግብንም ሆድንም ያጠፋቸዋል» ሆድ የሚታይ አካል (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche|Synecdoche]]) ያጠፋል «ማጥፋት»
1 Corinthians 6:14-15
1ቆሮንቶስ 6፥14-15
ጌታን አስነሣ ኢየሱስን አስነሥቶ ሕያው አደርገ የአካል ብልቶቻችሁ የክርስቶስ እንደሆኑ አታውቁምን? እጃችንና እግራችን የአካላችን ክፍሎች እንደ ሆኑ አካላችንም የክርስቶስ አካላት፥የቤተ ክርስቲያን ናቸው። ትኩረት፦ «አካላችሁ የክርስቶስ ነው» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) (See: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) የክርስቶስን አካል ወስጄ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ ላድርጋውን? ትኩረት፦«እናንተ የክርስቶስ አካል ናችሁ። የሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ አላደርጋችሁም።» (ተመልከት፡-[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ሊሆን አይችልም ትኩረት፡- «ይህ ሊሆን የሚገባ አይደለም!»
1 Corinthians 6:16-17
1ቆሮንቶስ 6፥16-17
ይህን አታውቁምን? «ይህን አስቀድማችሁ ታውቃላችሁ።» ጳውሎስ አስቀድሞ የሚያውቁትን እውነትየገልጥላቸዋል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ነገር ግን ከጌታጋር አንድ ሆነ ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል ትኩራት፡- «አንድ ሰው ከጌታ ጋር አንድ የሆነ ከጌታ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል።»
1 Corinthians 6:18
1ቆሮንቶስ 6፥18
መሸሽ የአንድ ሰው በአካላዊ ሁኔታ መሸሽ ከመንፈሳዊ ሁኔታ ኀጢአትን ከመቃወም ጋር ሲነጻጸር ነው። ትኩረት፦ «ሽሽ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor|Metaphor]]) መተላልፍ «ማድረግ» ወይም «ማከናወን» «ሌላ ኀጢአት ከአካል ውጭ ይደረጋል» ነገር ግን ዝሙትን የሚያደርግ ግን በገዛ ሥጋው ነው የዝሙት ኀጢአት በሰው በራሱ አካል በሽታ መያዝ የሚችልበት ሲሆን፥ ነግር ግን ሌላ ኀጢአት በዚያው መንገድ አካልን አይጎደም።
1 Corinthians 6:19-20
`1ቆሮንቶስ 6፥19-20
አታውቁምን? «አስቀድማችሁ ታውቃላችሁ» ጳውሎስ ይህን እውነት አስቀድሞ እንድሚያቁ ያስረዳቸዋል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]) ሰውነታችሁ የእያንዳንዱ ክርስቲያን አካል የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ነው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ቤተ መቅደስ ለመለኮት የተለየ ነው እንዲሁም የመለኮትም ማደሪያ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ የአንድ ክርስቲያን አማኝ አካል እንደ ቤተ መቅደስ የመንፈስ ቅዱስ የሚገኝበት ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) በዋጋ ተገዝታችኋል እግዚአብሔር ለቆሮንቶስ ሰዎች ከባርነት ነፃ እንዲወጡ ዋጋ ከፍሎላቸዋል። ትኩረት፦«እግዚአብሔር ለእናንተ ነፃነት ዋጋ ከፍሎላችኋል።» ስለዚህ ትኩረት፦ «እንግዲህ» ወይም «ይህ እውነት ስለሆን» ወይም «ከዚህ እውነት የተነሣ»
1 Corinthians 7
1 Corinthians 7:1-2
1ቆሮንቶስ 7፥1-2
እንግዲህ ጳውሎስ በትምህርቱ አዲስ ርዕስ ያስተዋውቃል። ስለ ጻፋችሁልን ነገሮች የቆሮንቶስ ሰዎች ለጳውሎስ ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ ፈልገው ደብዳቤ ጽፈውለት ነበር። ለሰው እዚህ ላይ ወንድ ወይም ሴት የትዳር ጓደኛ ይህ መልካም ነው ትኩረት፡- «ይህ ትክክልና ተቀባይነት ያለው ነው» ነገር ግን ስለ ዝሙት ምክንያት ፈተና ትኩረት፦ «ነገር ግን ሰዎች በዝሙት ፈተና ላይ እንዳይውድቁ» እያንዳንዱ ሰው የራሱ ሚስት ይኑራው እንዲሁም እያንዳንዷ ሴት ለራሷ ባል ይኑራት ብዙ ሚስት በሚያገቡ ማህበር ሰብ ግልጽ ለማድረግ፦«እያንዳንዱ ሰው አንድ ሚስት ሊኖረው ይገባል እንዲሁም እያንዳንዷ ሴት የራሷ ባል ሊኖራት ይገባል»
1 Corinthians 7:3-4
1ቆሮንቶስ 7፥3-4
ስለ ገብረ ሥጋ ግንኙነት መብት ሁለቱም ባልና ሚስት ከትዳር ጓደኛቸው ጋር ሁል ጊዜ አብሮ መተኛት ይገባል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_euphemism]])
1 Corinthians 7:5-7
1ቆሮንቶስ 7፥5-7
አብራችሁ ለመተኛት እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ ትኩረት፦ «ከትዳር ጓደኛ ጋር አብራችሁ ለመተኛት እምቢ አትበሉ» ለጸሎት ራሳችሁ ለመትጋት ተስማምታችሁ በተለይም ለጸሎት ጊዜ ለመውሰድ ለተወሰኑ ቀናት አብሮ ሳይተኙ ለማሳለፍ ይወስናሉ። በአይሁድ እምነት አንድ ለሁለት ሳምንታት ይሆናል። ራሳችሁን ማትጋት «ራሳችሁን መስጠት» እንደ ገና አንድ ሁኑ ትኩረት፦ «እንደገና አንድ ላይ ተኙ» ራሳችሁን ለመግዛት ካለ መቻል የተነሣ መቆጣጠር*** ትኩረት፦ «ምክንያቱም ከጥቂት ቀናት በኋላ የግብረ ሥጋ ፍላጎታችሁን ለመቆጠጠር ከባድ ይሆናል» ይህን እንደ ፈቃድ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎችን ለአጭር ጊዜ አብሮ ከመተኛት ለጸሎት መታቀብ ይችላሉ፤ነገር ግን ይህ የተለየ ጉዳይ ነው እንጂ የሚቀጥል መስፈርት አይደለም። እንደ እኔ ቢሆን ያላገቡ (አስቀድሞ ያገቡ ወይም ያላገቡ) እንደ ጳውሎስ ያሉ ነገር ግን እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር የራሱ ስጦታ ይኑረው እንዲሁም ሌላውም እንደዚው ይሁን ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለአንድ ሰው ችሎታ ይሰጣል እንዲሁም ለሌላኛው ሰው ሌላ ችሎታ ይሰጣል»
1 Corinthians 7:8-9
1ቆሮንቶስ 7፥8-9
ያላገባ «አሁን ያላገባ» ይህ ያላገቡትንና ቀደም ብሎ ያገቡትን ይጨምራል። መበለት ባል የሞተባት ሴት ይህ መልካም ነው «መልካም» የሚለው ቃል እዚህ ላይ ትክክልና ተቀባይነት ያለው የሚለውን ያመለክታል። ትኩረት፦«ይህ ትክክልና ተቀባይነት ያለው ነው።» መጋባት ባልና ሚስት መሆን
1 Corinthians 7:10-11
1ቆሮንቶስ 7፥10-11
ያገባ የትዳር ጓደኛ ያለው(ባልና ሚስት) መለየት የለባቸውም አብዘኛው የግሪክ ሰዎች ሕጋዊ ፍቺና እንዲሁ መለየትን አይለይም ነበር። «መለየት» ለአብዘኛው ባለ ትዳሮች ጋብቻ የማይቆይ እንደ ሆነ ማለት ነው። ከርሱ ጋር ታረቁ «ከባልዋ ጋር ያለውን ጉዳይ መፍታት አለባቸው እንዲሁም ወደ እርሱም ትመለስ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]]) መፋታት የለባቸውም ይህ «መለየት የለባቸውም» ከሚለው ጋር ተመሳሳይ። (ከላይ ያለውን ማስታወሻ።) ሕጋዊ ፍቺ ወይም እንዲያው መለየት።
1 Corinthians 7:12-14
1ቆሮንቶስ 7፥112-14
ይዘት «ፈቃድ» ወይም«መርካት» የማያምን ባል የተለየ ነው «እግዚአብሔር ያላመነውን ባል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ያላመነት ሴት የተለች ናት «እግዚአብሔር ያላመነችን ሴት ለይቶአል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]) እነርሱ የተለዩ ናቸው «እግዚአብሔር »እንርሱን ለይቶአቸዋል» (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])
1 Corinthians 7:15-16
1ቆሮንቶስ 7፥15-16
በዚህ ዓይነት ጉዳይ ወንድሞች ወይም እህት ለቃል ኪዳናቸው የታሰሩ አይደለም «በዚህ ዓይነት ጉዳይ የአማኝ ባለትዳሮች ጋብቻ አስገዳጅነት የላቸውም።» (ተመልከቱ፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]]) አንቺ ሴት ባልሽን ታድኚው እንደ ሆነ ምን ታውቂያለሽ? «የማያምን ባልሽን ታድኚው እንደ ሆነ ምን ታውቂያለሽ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]]) አንተ ሰው ሚስትህን ታድናት እንደ ሆነ ምን ታውቃለህ «የማታምን ሚስትህን ታድናት እንደ ሆነ ምን ታውቃለህ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])
1 Corinthians 7:17-19
1ቆሮንቶስ 7፥17-19
እያንዳንዱ ሰው «እያንዳንዱ አማኝ» ይህ ለአብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ትእዛዜ ነው ጳውሎስ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ በዚህ ሁኔታ እንዲያደርጉ አማኞችን ያስተምራል። አንድ ሰው ሲጠራ ተገርዞአልን ጳውሎስ የተገረዙትን(አይሁድ) ይጠቅሳል። ትኩረት፦ «ለተገረዙት እንዲህ ይላል፤ እግዚአብሔር ለእምነት ሲጠራችሁ አስቀድሞም ተገርዛችኋል።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]]) አንድ ሰው ወደ እምነት ሲጠራ ያልተገረዘ ነውን ጳውሎስ ያልተገረዙትን ይጠቅሳል። ትኩረት፦«ላልተገረዙት፤ እግዚአብሔር ለእምነት ሲጠራችሁ ያልተገረዛችሁ ነበርን።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])
1 Corinthians 7:20-24
1ቆሮንቶስ 7፥20-24
በጥሪ እዚህ ላይ «ጥሪ» ወደ ሥራ ወይም የምትሳተፉበት ማኅበራዊ ደረጃን ያመለክታል። ትኩረት፦«እንደምታደርጉ ኑሩና ሥሩ።» (UDB) እግዚአብሔር ሲጠራችሁ ባርያ ነበራችሁን? ትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለእምነት ሲጠራችሁ ባርያ ለነበራችሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]]) የጌታ ነፃ ሰዎች ይህን ነፃነት በእግዚአብሔር ይቅር ተብላችኋል ስለዚህ ከሰይጣንና ከኀጢአት ነፃ ሁኑ። በዋጋ ተገዝታችኋል ትኩረት፦ «ክርስቶስ ስለ እናንተ በመሞት ገዝቶአችኋል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]]) ለእምነት በምንጠራበት ጊዜ «እግዚአብሔር እኛን ለእምነት በክርስቶስ ሲጠራን» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]]) እኛን --- እኛ ሁሉንም ክርስቲያኖችን ይመለከታል (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive "We"]])
1 Corinthians 7:25-26
1ቆሮንቶስ 7፥25-26
እንግዲህ ያላገቡትን በሚመለከት ከጌታ ትእዛዝ የለኝም ጳውሎስ ስለዚህ ሁኔታ የሚናገር የኢየሱስ ትምህርት እንደ ሌለ ይናገራል። ትኩረት፦ «ስላላገቡ ሰዎች ከጌታ ትእዛዝ የለኝም።» የእኔ አሳብ ጳውሎስ ስለ ጋብቻ እነዚህ አሳቦች የእርሱ እንደ ሆነ እንጂ በቀጥታ ከጌታ አለመሆኑን ያሳስባል። ስለዚህ ትኩረት፦ «እንግዲህ/ስለዚህ» ወይም «በዚህ ምክንያት» ለችግር ጊዜ መፍትሔ እንዲሆን ትኩረት፦ «የሚመጣ መከራ»
1 Corinthians 7:27-28
1ቆሮንቶስ 7፥27-28
ከአንዲት ሴት ጋር በጋብቻ ታስራችኋል ጳውሎስ ላገቡት ወንዶች ይናገራል። ትኩረት፦ «ያገባችሁ ከሆነ» ከዚህ ነፃ ለመሆን አትሻ ትኩረት፦ «ከጋብቻ ቃል ኪዳን ነፃ ለመሆን አትሞክሩ» ከሚስትህ ጋር በቃል ኪዳን ነፃ ወይም ያላገባህ ነህ? ጳውሎስ አሁን ላላገቡት ይናገራል። ትኩረት፦ «አሁን ያላገባህ ከሆንህ» ሚስት አትሻ ትኩረት፦ «ለማግባት አትፈልግ» መሰጠት «ተከናወነ» ወይም «ተሳትፎአል» ከእነርሱ ለመለየት እወዳለሁ ትኩረት፦ «ከእነርሱ ጋር እንድትሆን አልወድም»
1 Corinthians 7:29-31
1ቆሮንቶሰ7፥29-31
ጊዜው አጭር ነው ትኩረት፦ «ጥቂት ጊዜ አለ» ወይም «ጊዜው ተጋባዶአል» ማልቀስ «መጮህ» ወይም «በእንባ ማዘን» ከዓለም ጋር የሚተባበሩ ትኩረት፦ «በየቀኑ ከማያምኑ ጋር የሚተባበሩ» ከዚህ ጋር ምንም እንደ ሌለ ትኩረት፦ «ከማያምኑ ጋር ምንም ግንኙነት እንደ ሌለ» የዚህ ዓለም አሠራር መጨረሻ ደርሷል ይህ ዓለም በሰይጣን ሥር ከመሆኑ የተነሣ ይህ ዓለም በአጭር ጊዜ ያልፋል።
1 Corinthians 7:32-34
1ቆሮንቶስ 7፥32-34
ከጭንቀት ነፃ መሆን ትኩረት፡- «ጸጥ ማለት» ወይም ያለ ጭንቀት» ስለ አንድ ነገር ትኩረት መስጠት «በአንድ ነገር ማተኮር» እርሱ ተከፍሏል ትኩረት፦ «እግዚአብሔርን ለማስደሰት እንዲሁም ሚስቱን ለማስደሰት ይፈልጋል»
1 Corinthians 7:35
1ቆሮንቶስ 7፥35
እጥረት «ሸክም» ወይም «ገደብ» ለዚህ ተሰጥቶ ሊሆን ይችላል «ትኩረት መስጠት ይችላል»
1 Corinthians 7:36-38
1ቆሮንቶስ 7፥36-38
አጠቃላይ መረጃ አንዳንድ ሰዎች ጳውሎስ ያላገቡ ሰዎች ለማግባት ስለሚፈልጉ ሴቶች እንደ ሚናገር ያስባሉ (see ULB and UDB። ሌሎች ደግሞ ጳውሎስ የሚናገረው ስላላገቡ ሴቶች አባቶች እንደ ሆነ ያስባሉ (በዚህ ማስታወሻ ያሉትን አማራጭ ትርጉሞችን ተመልከት)። በአክብሮት አለመያዝ «ቸር አለመሆን» ወይም «አለማክበር» እጮኛውን አማራጭ ትርጉሞች 1)«ሊያገባት ተስፋ የሰጣት ሴት» ወይም 2)«ድንግል የሆነች ልጃ ገረድ።» እጮኛ አንድ ሴት እና አንድ ወንድ ለጋብቻ የተስማሙበት ፍላጎቱ በጣም ከፍተኛ አማራጭ ትርጉሞች 1) ስለ ወስባዊ ፍላጎቱ (UDB) ወይም 2) «ምክንያቱም ሴቷ ለማግባት የዕድሜ ብቁነት» ያግባት አማራጭ ትርጉሞች 1)«እጮኛውን ያግባት»(UDB) ወይም 2) «ሴት ልጁ ለጋብቻ ይፍቀድ» ላለማግባት ከወሰነ አማራጭ ትርጉሞች 1)«ለማግባት ፍላጎት እንደ ሌለ ከወሰነ» (UDB) ወይም 2) «እንድታገባ ሴት ልጁን የማይፈቅ ከሆነ» እርስዋን በለማግባቱ መልካም አደረገ አማራጭ ትርጉሞች 1) «እርስዋን ላለማግባት የሚያደርገው ውሳኔ መልካም ነው» (UDB) ወይም 2)«ያላገባችውን እንዳታገባ ቢያቆያት መልካም ነው።» እጮኛውን ያገባል አማራጭ ትርጉም፦ «ሴት ልጁ ለጋብቻ ይሰጣታል» ለማግባት አይመርጥም አማራጭ ትርጉም፦ «ሴት ልጁን ለጋብቻ አይሰጥም»
1 Corinthians 7:39-40
1ቆሮንቶስ 7፥39-40
በሕይወት ካለ «እስከ ሞት ድረስ» የፈለገችውን ትኩረት፦ «ማንንም የፈለገችውን» በጌታ ትኩረት፦ «አዲሱ ባል አማኝ ከሆነ» ፍርዴ «የእግዚአብሔርን ቃል መረዳቴ» ደስተኛ የበለጠ ተስማምቶአል፤ የበለጠ ደስተኛ እንዳለ ይኖራል ትኩረት፦ «ሳያገባ ይኖራል»
1 Corinthians 8
1 Corinthians 8:1-3
1ቆሮንቶስ 8፥1-3
እንግዲህ ስለ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎች ወደ ጠየቁበት ጥያቄ መሸጋገሪያ እንዲሆን ይህን ሐረግ ይጠቀማል። ለጣዖት የተሠዋ አህዛብ ለአምልኮአቸው እህል፥ዓሣ፥ ወፍ፥ ወይም ሥጋ ለአማልክት ይሠዋሉ። ካህናቱም የመሥዋዕቱን ከፊል በመሠዊያ ላይ እንዲቃጠል ያደርጋሉ። ጳውሎስ የሚናገረው ለሚያመልኩት ወይም በገበያ ስለሚሸጠው ቀሪው ክፍል ነው። «ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን» እናውቃለን ጳውሎስ አንዳንድ የቆሮንቶስ ሰዎች ካሉት ይህን ሐረግ ይጠቅሳል። ትኩረት፡- 'ሁላችን ዕውቀት አለን' ራሳችሁ እንደምትሉ «ሁላችን እናውቃለን።» ትዕቢት «አንድ ሰው ይታበያል» ወይም «አንድ ሰው ራሱን ከሌላ የተሻለ እንደሆን ያስባል» አንድ ነገር እንደሚያውቅ ያስባል «ማንኛውንም ነገር እንደሚያውቅ ያምናል» ይህ ሰው በእርሱ ዘንድ ይታወቃል «እግዚአብሔር ይህን ሰው ያውቃል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]] )
1 Corinthians 8:4-6
1ቆሮንቶስ 8፥4-6
እናውቃለን «እኛ» ማለት ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎች (ተመልከት፡-[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive "We"]]) የዚህ ዓለም «ጣዖት ምንም እንደ ሆን እናውቃለን» ጳውሎስ አንዳንድ የቆሮንቶስ ሰዎች ከተጠቀሙት ይህን ሐረግ ይጠቅሳል። ትኩረት፦ «ራሳችሁ እንደምትሉ፥'ጣዖት ኀይል እንደሌለ ወይም ለእኛ ትርጉም የለም' እንደምትሉ እናውቃለን» ጣዖታትና ጌቶች ጳውሎስ በብዙ ጣዖቶች አያምንም ነገር ግን አይዛብ በጣዖታት እንደሚያምኑ ያውቃል። እኛን ይህ «እኛን» የሚለው ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎችን ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive "We"]]) ለእኛ አለን «እናምናለን»
1 Corinthians 8:7
`1ቆሮንቶስ 8፥7-8
እያንዳንዱ ሰው አንዳንዶች «ሁሉም ሰዎች» ከሁሉም ሰዎች የተወሰኑ ክፍሎች የተበላሹ «የጠፉ» ወይም «የተጎዱ»
1 Corinthians 8:8-10
`1ቆሮንቶስ 8፥8-10
ምግብ ወደ እግዚአብሔር አያደርስም «ምግብ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አያስገኝም» ወይም «የምንበላው ምግብ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኝም ደካማ የሆነ ሰው በእምነታቸው ብርቱ ያልሆኑ ለመብላት የሚደፍሩ «ለመብላት የበረታቱ»
1 Corinthians 8:11-13
1ቆሮንቶስ 8፥11-13
ደካማ ወንድም ወይም እህት ይጠፋሉ ወንድም ወይም እህት በእምነታቸው ያልበረቱ እምነታቸው ይፈተናል ወይም እምነታቸውን ያጣሉ። ስለዚህ «ከዚህ መጨረሻ መመሪያ የተነሣ» ምግብ ምክንያት ከሆነ «ምግብ ይህን የሚያስከትል» ወይም «ምግብ የሚያደፋፍር ከሆነ»