Philippians
Philippians 1
Philippians 1:1-2
ጳውሎስና ጢሞቲዎስ
በቋንቋችሁ ደራሲዎችን ለማስተዋወቅ የተለየ መንገድ ካለ እዚህ ላይ ተጠቀሙበት። ትኩረት፡ ''ከጳውሎስና ጢሞቲዎስ'' ወይም ''እኛ ጳውሎስና ጢሞቲዎስ ይህን ደብዳቤ ጽፈናል።''
የክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋዮች ''እኛየክርስቶስ ኢየሱስ አገልጋዮች ነን'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]])) በክርስቶስ ኢየሱስ ቅዱሳን ሆነው ለተለዩት ሁሉ ''በክርስቶስ ኢየሱስ አማኝ ለሆኑ ሁሉ'' ለእረኞችና ዲያቆናት ትኩረት፡''የቤተ ክርስቲያን መሪዎች'' ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን ይህ ለሌሎች በረከት እንዲሆንላቸሁ መመኘት የሚገለጽበት መንገድ ነው። ለእናንተ እዚህ ላይ ''እናንተ'' የሚያመለክተው በፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን የሚገኙ አማኞችን ነው። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_you]]) እግዚአብሔር አባታችን እዚህ ላይ''የእኛ'' የሚያመለክተው ምናልባት ጳውሎስንና ጢሞቲዎስን ጨምሮ በክርስቶስ አማኞችን ሁሉ እና የፊልጵስዩስ አማኞችን ነው። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]])
Philippians 1:3-6
አመሰግናለሁ፤እጸልያለሁ፤ምስጋና አቀርባለሁ
እዚህ ላይ ''እኔ'' ጳውሎስን ያመለክታል እናንተ እዚህ ላይ ''እናንተ'' የፊልጵስዩስ አማኞችን ያመለክታል። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_you]]) በወንጌል ስላላችሁ ኅብረት አመሰግናኋለሁ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ ሰዎች ወንጌል በመስበካቸው እግዚአብሔርን ያመሰግናል። ትኩረት፡''ወንጌል በመስበካችሁ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ'' ትምክህት አለኝ ''እርግጠኛ ነኝ'' በእናንተ የጀመረው ''የጀመረው እግዚአብሔር'' ይፈጽመዋል ''ይህን ለመፈጸም ይቀጥላል''
Philippians 1:7-8
ይህ ለእኔ ትክክል ነው
''ይህ ለእኔ ተገቢ ነው'' ወይም ''ይህ ለእኔ መልካም ነው።''
እናንተ በልቤ አላችሁ ትኩረት፡ ''በጣም እወዳችኋለሁ'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_idiom]]) በጸጋው ተባባሪዎች ናችሁ ትኩረት፡''ከእኔ ጋር የጸጋ ተካፋዮች ሆናችኋል'' ወይም '' ከእኔ ጋር የጸጋው ተካፋዮች'' እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ትኩረት፡ ''እግዚአብሔር ያውቃል'' ወይም '' እግዚአብሔር ይገበዋል'' በክርስቶስ ኢየሱስ ጥልቅ ፍቅር ይህ ሐረግ ''በጥልቅ ፍቅር'' የሚያመለክተው በውስጣችን ከስሜት ክፍል የሚወጣበት ቦታ ነው።'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_idiom]])
Philippians 1:9-11
የሚያገነኛው ዐረፍተ ነገር፡
ጳውሎስ ለፊልጵስዩስ አማኞች እንደሚጸልይና ለጌታ መከራ መቀበል ደስታ እንዳለው ይናገራል።
እንዲበዘላችሁ ''ይተረፍላችኋል'' በዕውቀትና በሙሉ መረዳት ትኩረት፡''እግዚአብሔርን የሚያስደስተውን ባወቃችሁና በተርዳችሁ መጠን'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]]) ይህን አደርጋለሁ ''ይህን እጸልያለሁ'' የተሻሉ ነገሮች ትኩረት፡'' በጣምእ ግዚአብሔርን የሚያስደስት ነገር'' ንጹኃንና ነውር የሌለባችሁ ''ንጹኃን" እና "ነውር የሌለባችሁ" የሚሉ ቃላት መሠረታዊ ነገሩ ተመሳሳይ ነው። ጳውሎስ የሞራል ንጽሕናን ለመግለጽ አንድ አድርጎ ያገናኘዋል'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublet]]) በክርስቶስ ቀን ''በጌታ ቀን'' ወይም '' በፍርድ ቀን'' ትሞላላችሁ ትኩረት፡ '' ኢየሱስ ክርስቶስ የበለጠ እግዚአብሔርን እንድትታዘዙ ያደርጋችኋል'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) በጽድቅ ፍሬዎች ትሞላላችሁ ይህ አማኞች እግዚአብሔርን ለመታዘዝ በዛፍ ላይ የሚያፈሩትን ፍሬ ያስተያያል። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) ለእግዝዚአብሔር ክብርና ውዳሴ ይህ በተለየ ሁኔታ ሊተረጎም ይችላል። ትኩረት፡ ''እናንተ መልካም ያደረጋችሁትን ሰዎች አይተው እግዚአብሔርን እንዲያመሰግናሉ እንዲሁም ለእግዚአብሔር ክብር ይሰጣሉ።[[:en:bible:questions:comprehension:php:01]]
Philippians 1:12-14
እንግዲህ እፈልጋለሁ
እዚህ ላይ ''እንግዲህ''የሚለው የደብዳቤውን አዲስ ክፍል ለማድረግ ጥቅም ላይ ውሎአል። ወንድሞች እዚህ ላይ ይህ ማለት ከሰማያዊው እግዚአብሔር ጋር በክርስቶስ ያመኑ ሁሉ አንድ መንፈሳዊ ቤተ ሰብ ስለሆኑ ወዶችንና ሴቶችን ጨምሮ ክርስቲያን ወዳጆችን ነው። በእኔ የሆኑ ነገሮች ጳውሎስ የሚናገረው በእስር ቤት የነበረበትን ጊዜ ነው። ትኩረት፡ "ይህን ሁሉ መከራ የተቀበልኩት የኢየሱስን ወንጌል እንድሰብክ በእስር ቤት የተጣልኩበት'' ([[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]]) የወንጌል እድገት ተስፋፍቶአል ትኩረት፡ ''ብዙ ሰዎች ክርስቶስን እንዲያምኑ ምክንያት ሆኖአል'' የእኔ ስለ ክርስቶስ መታሰሬ ለሰዎች ሁሉ እንዲታወቅ ሆኖአል ትኩረት፡ ''በቤተ መንግሥት ጠባቂዎችና በሌሎችም በሮም ባሉት ሰዎች ለሌሎች ስለ ክርስቶስ ለመንገር መታሰርን እንዲያውቁ ሆኖአል'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) የቤተ መንግሥት ጠባቂዎች እንግዲህ በጌታ ወንድሞች የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራሉ ትኩረት፡ '' እኔ በመታሰሬ ምክንያት ብዙ በጌታ የሆኑ ወንድሞች የእግዚአብሔርን ቃል ይናገራሉ'' በበለጠ ድፍረትና ያለ ፍርሃት ጳውሎስ የሚገልጸው በአዎንታዊና አሉታዊ ተመሳሳይ አሳብን በአደገኛ ሁኔታ ላይ ሆነው ወንጌልን በታላቅ ድፍረት መስበካቸውን ለመግለጽ ነው። ትኩረት፡ '' በታላቅ ድፍረትና ያለ ፍርሃት'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublet]])
Philippians 1:15-17
አንዳንዶች ክርስቶስን ሰበኩ
ትኩረት፡ ''አንዳንድ ሰዎችስለ ክርስቶስ የምሥራች ይሰብካሉ በቅናትና በፉክክር ትኩረት፡ '' ሰዎች እኔን ለመስማት ባለመፈለጋቸው ችግር ለመፍጠር ይፈልጋሉ'' እንዲሁም ሌሎች ከቅን ልቦና ትኩረት፡ ''ነገር ግን ሌሎች ቸሮችና ለመርዳት በመፈለጋቸው አድርገውታል'' አንዳንዶች ''ሰዎቹ ለዚህ ተመድቤአለሁ ትኩረት፡ '' እግዚአብሔር መርጦኛል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ወንጌልን ለመደገፍ ትኩረት፡ "የኢየሱስ መልእክት እውነት መሆኑን ሁሉንም ለማስተማር'' "ነገር ሌሎች ክርስቶስን ይሰብካሉ" በቅናትና በቅን ልቦና። በእስራቴ በምቀበለው መከራ እየጨመሩብኝ ያስባሉ"
Philippians 1:18-19
እንግዲህ ምን ይደረግ ጳውሎስ አንዳንድ ሰዎች ስለ ክርስቶስ የሚሰብኩት አስፈላጊ አይደለም። ትኩረት፡ ''አይመለከተኝም'' በየትኛውም መንገድ በማስመሰል ወይም በእውነት ክርስቶስ ይሰበካል ትኩረት፡ ''ሰዎች ስለ ክርስቶስ እስከሰበኩ ድረስ በመልካም ወይም በመጥፎ ምክንያት ቢያደርጉትም ምንም አይደለም" በዚህ ሁሉ ደስ ይለኛል ትኩረት፡ ሰዎች ስለ ክርስቶስ በመስበካቸው ደስ ይለኛል" እደሰታለሁ "በዓል አደርጋለሁ'' ወይም ''እደሰታለሁ'' ይህ ለእኔ ነፃ መውጣትን ያመራልታል ትኩረት፡ '' እግዚአብሔር ከእስራቴ ነፃ ያወጣኛል" በእናንተ ጸሎትና በኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ርዳታ ትኩረት፡ "እናንተ ስለምትጸልዩና የኢሱስ ክርስቶስ መንፈስ እየረዳኝ ነው።" የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ትኩረት፡ "መንፈስ ቅዱስ"
Philippians 1:20-21
ይህ ትምክቴና በእርግጠኝነት የምጠብቀው ነው እዚህ ላይ"በትምክት የምጠብቀው" እና "በርግጠኝነት" የሚሉ ቃላት የሚናገሩት በመሠረቱ ተመሳሳይ ነው። ጳውሎስ የሚጠቀመው በተያያዘው የእርሱ አጠባበቅ ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ለመግለጽ ነው። ትኩረት፡" እኔ ሙሉ ለሙሉ አምናለሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublet]]) ነገር ግን በሙሉ ድፍረት ሁልጊዜ እንደሚደረግና በተለይም በአሁኑ ጊዜ ትኩረት፡ "ነገር ግን በአሁኑ ጊዜ ሁልጊዜ እንዳለኝ ሁሉ ሙሉ ድፍረት አለኝ።'' በሥጋዬ ለክርስቶስ ክብርን አመጣለሁ ጳውሎስ የራሱን ሕይወት ለማቅረብ አካላዊ "ሥጋ" ይጠቀማል። ትኩረት፡ "በማደርገው ሁሉ ክርስቶስን አከብራለሁ። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) በሕይወቴ ወይም በሞቴ ትኩረት፡ "በሕይወት ብኖር ወይም ብሞት"
Philippians 1:22-24
ነገር ግን በሥጋ መኖር የሥራዬ ፍሬ ቢሆን
''ፍሬ'' የሚለው ቃል የጳውሎስ መልካም ውጤትን ያመለክታል። ትኩረት፡ '' ነገር ግን በሥጋ መኖሬ ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ለማገዝ የበለጠ ዕድል ይሰጠኛል።'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:]]) በእነዚህ ሁለት አሳቦች መካከል ተወጥሬአለሁ ትኩረት፡ "በሕይወት ልኑር ወይም ልሙት በሚሉ አሳቦች ተወጥሬአለሁ'' ከእናንተ ተለይቼ ከክርስቶስ ጋር ልኖር እፈልጋለሁ ትኩረት፡ '' ልሞት እፈልጋለሁ ምክንያቱም ከክርስቶስ ጋር ለመኖር እሄዳለሁና'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_euphemism]]) በሥጋ መቆየቴ ለእናንተ የበለጠ አስፈላጊ ነው ትኩረት፡ ''በሥጋ መኖሬ ለእናንተ የበለጠ የሚረዳ ነው''
Philippians 1:25-27
ስለዚህ ነገር እርግጠኛ ከሆንሁ ''እርግጠኛ ከሆንሁ'' እንደምቆይ አውቃለሁ ''በሕይወት ለመኖር እንደምቀጥል አውቃለሁ'' ወይም ''መኖሬን እንደምቀጥል አውቃለሁ'' ከሁላችሁ ጋር መኖሬን እቀጥላለሁ ''ሁላችሁንም ማገልገሌን እቀጥላለሁ'' በዚህ ምክንያት እኔም እንደገና ወደ እናንተ ስመጣ ስለ ክርስቶስ በእኔ ትመካላችሁ ትኩረት፡ ''እንግዲህ እንደገና ወደ እናንት ስመጣ እኔ ስለ ክርስቶስ ስላደረግሁት በእኔ ትመካላችሁ ምክንያቱም'' ሕይወታችሁ እንደሚገባ ብቻ ይሁን ''ሕይወታችሁ እንደሚገባ ብቻ ኑሩ'' በአንድ መንፈስ በአንድ ነፍስ ጸንታችሁ ቁሙ፤ እነዚህ ሁለት ሐረጎች ተመሳሳይ ትርጉሞችንና የህብረትን አስፈላጊነት ይገልጻሉ። ''ምንፈስ'' እና ''ነፍስ'' የሚሉ ቃላት አእምሮንና ስሜትን ይገልጻሉ። ትኩረት፡ '' ሁሉም የቅቆረጠ ተመሳሳይ ዓላማና አብሮ መሥራት ፍላጎት አላቸው'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_parallelism]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) ስለ ወንጌል እምነት ትኩረት፡ ''በወንጌል ላይ የተመሠረተ እምነትን ለማሠረጫት'' ወይም '' የምሥራቹ ቃል እንደሚያስተምረን ለመኖር ማመን'' (UDB)
Philippians 1:28-30
በአንዳች አትፍሩ ይህ ለፊጵስዩስ አማኞችትእዛዝ ነው። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_sentences]]) ከሚቃወሙአችሁ ''በሚታደርጉት ነገር ላይ ከሚቃወሙአችሁ'' ለእነርሱ የመጥፋታችው ምልክት ለእኛ ግን ከእግዚአብሔር የሚሆን የመዳናችን ምልክት ነው ትኩረት፡''ምክንያቱም ድፍረታችሁ የሚያሳያቸው እግዚአብሔር እነርሱን እንደሚያጠፋቸው ነገር ግን እናንተን እንደሚያድናችሁ ነው'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) በእኔ ያያችሁት መከራ ስለ ተቀበላችሁ አሁንም በእኔ እየተፈጸመ እንዳለ ሰምታችኋል ትኩረት፡ ''ይህም መከራ ከዚህ በፊት ደርሶንኝ ያያችሁትና አሁንም እየደረሰብኝ መሆኑን የሰማችሁት ነው።
Philippians 2
Philippians 2:1-2
የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር
ጳውሎስ አማኞችን ህብረትና ትህትና እንዲኖራቸው ይመክራቸዋል፤እንዲሁም የክርስቶስን ምሳሌ ያስታውሳቸዋል። ስለዚህ ምንም ቢሆን፤ ምንም ቢሆን፤ ምንም ቢሆን ጳውሎስ ''ቢሆን'' የሚለውን የዐረፍተ ነገር መመሠረቻ ቃል የሚጠቀመው እነዚህ ሁሉ የሚከሰቱ መሆናቸውን ለማመልከት ነው። ትኩረት፡ '' እስካለ ድረስ፤እስካለ ድረስ'' የመንፈስ ህብረት ''ከመንፈስ ጋር ህብረት'
Philippians 2:3-4
በራስ ወዳድነት ወይም በከንቱ ምኞት አንዳች አታድርጉ ትኩረት፡ ''ራሳችሁን ብቻ የሚያስደስት ወይም ከሌሎች ይልቅ የበለጠ አስፈላጊ እንደሆናችሁ የሚያደርጋችሁን ከቶ አታድርጉ።'' ለራሳችሁ ብቻ የሚያስፈልጋችሁን አትፈልጉ ትኩረት፡ '' ለራሳችሁ ብቻ የሚያስፈልጋችሁን አትመልከቱ።'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_idiom]])
Philippians 2:5-8
በክርስቶስ ኢየሱስ የነበረ አሳብ በእናንተ ይሁን እዚህ ላይ ''አሳብ'' የአንድ ሰው ዝንባሌ ወይም እንዴት እንደሚያስቡ እንደሆነ ያመልክታል። ትኩረት፡ ''በክርስቶስ ኢየሱስ ያለ አሳብ በእናንተ ይኑራችሁ'' ወይም '' ነገሮችን ክርስቶስ ኢየሱስ በሚያስብበት መንገድ አስቡ'' (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]])
Philippians 2:9-11
እግዚአብሔር ከሁሉ በላይ ከፍ አደረገው '' እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሁሉ በላይ ከፍ አደረገው'' ከስሞች ሁሉ በላይ እዚህ ላይ ''ስም'' ማዕረግ ወይም ያመለክታል። ትኩረት፡ "ከማዕረግ ሁሉ በላይ" ወይም "ከክብርም ሁሉ በላይ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) ጉልበት ሁሉ እዚህ ላይ "ጉልበት" የሰው ሁለንተና ነው። ትኩረት፡ "እያንዳንዱ ሰው" ወይም "ማንኛውም ፍጥረት" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche]]) ከምድር በታች ይህ የሚያመለክተው ሰዎች ከሞቱ በኋላ የሚሄዱበት ቦታ፤ "ገሀነም" የሚጠራ፤እንዲሁም አጋንንት የሚኖሩበት ጨለማ/ጥልቅ ገደል ተብሎ የሚጠራ።" እዚህ ላይ "ምላስ" የሰው ሁለንተናን ያመለክታል። ትኩረት፡ "እያንዳንዱ ሰው" ወይም "እያንዳንዱ ፍጥረት" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_synecdoche]])
Philippians 2:12-13
የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ በሌሎች ፊት የክርስትና ሕይወት እንዴት እንደሚኖሩ የፊልጵስዩስ አማኞችን የበረታታል፤ የእርሱንም ምሳሌ ያስታውሳቸዋል። የተወደዳችሁ ትኩረት፡"በእምነት ውድ ወዳጆቼ" እኔ ባለሁበት ትኩረት፡"እኔ ከእናንተ ጋር በምሆንበት" እኔ በራቅሁበት ትኩረት፡ "ከእናንተ ዘንድ በሌለሁበት ጊዜ" መዳናችሁን ፈጽሙ ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን መታዘዝ ቀጥሉ" በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ "ፍርሃትና መንቀጥቀጥ" የሚሉ ቃላት የሚናገሩት መሠረታዊ ነገሩ ተመሳሳይ ነው። ጳውሎስ በእግዚአብሔር ክብር እንዲኖር ለመግለጽ ይጠቀማል። ትኩረት፡ "ጥልቅ ክብር" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublet]]) ፍቃዱንና ማድረግን እግዚአብሔር የእርሱን ሥራ እንድንሠራ ያበረታተናል ያስችለንማል።
Philippians 2:14-16
ነውርና ነቀፋ የሌላችሁ ጳውሎስ ተመሳሳይ አሳብን በአዎንታዊና አሉታዊ ቃላትን በመጠቀም ይገልጻል። ትኩረት፡"ፍጽም ንፁሐን" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublet]]) ያለ ነቀፋ ትኩረት፡"ያለ ነውር" ወይም "ፍጹም" ብርሃን ታበራላችሁ ይህ እግዚአብሔርን በማያከብሩ ሰዎች መካከል እግዚአብሔርን እያከበሩ በጨለማ ብርሃን እያበሩ የሚኖሩ አማኞችን ያወዳድራል ።ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን በሚያስከብር መንገድ ኑሩ" በዓለም ላይ እዚህ ላይ "ዓለም" እግዚአብሔርን የማያከብር እሴትና አስተሳሰብን ያሳያል። በጠማማና በመጥፎ እነዚህ ሁለት ቃላት ማለት በመሠረቱ ተመሳሳይ ነው። ጳውሎስ እነዚህን ቃላት የሚጠቀመው ትውልዱ ምን ያህል ክፉ እንደሆነ ለመግለጽ ነው።ትኩረት፡"ፍጹም ክፉ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublet]]) ለክብር "ሐሴት ለማድረግ" ወይም "ለመደሰት" በክርስቶስ ቀን ይህ ኢየሱስ መንግሥትን ለማጽናትና ምድርን ለመግዛት በሚመጣበት ጊዜ መሆኑን ያመለክታል። ትኩረት፡ "ክርስቶስ በሚመለስበት ጊዜ" በከንቱ አልሮጥም ወይም በከንቱ አልደክምም "በከንቱ መሮጥ" እና "በከንቱ መድከም" የሚሉ ሐረጎች እዚህ ላይ የሚሉት ተመሳሳይ ነገር ነው። ጳውሎስ ሰዎች በክርስቶስ እንዲያምኑ ያደረገው ምን ያህል ከባድ እንደሆን ለመግለጽ ነው። ትኩረት፡ "እንግዲህ የደከምሁት በከንቱ አይደለም" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_parallelism]])
Philippians 2:17-18
ነገር ግን የእኔ ሕይወት እንደ መሥዋዕት ሆኖ ቢቀረ እንኳ ደስ ይለኛል፤ ከሁላችሁ ጋር ታላቅ ደስ ይለኛል ጳውሎስ የራሱ ሞት ከብሉይ ኪዳን ወይን ወይም የወይራ ዘይት በእንስሳት መሥዋዕት ላይ ወይም አጠገብ መሥዋዕት አቅራቢ ለእግዚአብሔር እንደሚያፈስ ዓይነት ያወዳድራል። ጳውሎስ እያለ ያለው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከሆነ ለፊልጵስዩስ ሰዎች በደስታ ልሞት እንደሚገባ ነው። ትኩረት፡ "ነገር ግን ሮማውያን ሊሰቅሉኝ ቢወስኑ እንኳ የእኔ ሞት ለእናንተ እምነትና ደስታ የሚያደርግ ከሆነ የበለጠ እግዚአብሔርን የሚያስደስት ከሆነ እጅግ ደስ ይለኛል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) በተመሳሳይ ሁኔታ ትኩረት፡ "በተመሳሳይ ሁኔታ" በታላቅ ደስታ ጋር መደሰት አለባችሁ "ከታላቅ ደስታ ጋር መደሰት" የሚለው ሐረግ ለመግለጽ ይጠቀማል። ትኩረት፡ "ከእኔ ጋር በታላቅ ደስታ እንድትደሰቱ እፈልጋለሁ"
Philippians 2:19-21
የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ ጢሞቲዎስን እንደሚልክላቸው አሳብ እንዳለና ኤጳፍሮድጡን በልዩ ሁኔታ እንዲያስተናግዱ ይነግራል። ነገር ግን በጌታ ኢየሱስ እጠብቃለሁ ትኩረት፡ "ነገር ግን ጌታ ኢየሱስ ፈቃዱ ከሆነ እጠብቃለሁ" ስለ እነርሱ ሁሉ እዚህ ላይ "እነርሱ" የሚለው ቃል ጳውሎስ ወደ ፊልጵስዩስ ለመላክ መተማመን የማይችላቸው የሰዎች ቡድን ናቸው። ጳውሎስ ደግሞ መሄድ የነበረባቸው ነገር ግን ጳውሎስ መልእክታቸውን ለመፈጸም ያልታመነ፤ ከቡድኑ ጋር ደስተኛ አለመሆኑን እየገለጸ ነው። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbole]])
Philippians 2:22-24
ጢሞቲዎስ ራሱን አረጋገጠ ትኩረት፡ "ጢሞቲዎስ ለኢየሱስ ነገሮች ጥንቃቄ መውሰድ አሳይቶአል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]]) ልጅ አባቱን እንደሚያገለግል እኔን አገለገለኝ ጳውሎስ የጢሞቲዎስን አገልግሎት ከእርሱ ጋር ልጅ አባቱን እንደሚያግልግል ያወዳድራል። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_simile]]) በወንጌል ሥርጭት ትኩረት፡" ለሰዎች ስለ ወንጌል መንገር" በጌታ እታመናለሁ እኔ ራሴ ቶሎ እመጣለሁ ትኩረት፡ "የጌታ ፈቃድ ከሆነ ቶሎ እንደምመጣ እርግጠኛ ነኝ"
Philippians 2:25-27
ኤጳፍሮዲቱስን ይህ ሰው ጳውሎስን በእስር ቤት እንዲያገለግል የተላክ ነው። አብሮኝ የሚሠራና ወታደር እዚህ "ወታደር" ጦርነትን ከሚዋጋ ሰው መንፈሳዊ ጦርነት ከሚዋጋ አማኝ ጋር የሚነፃፀር ነው። ጳውሎስ አማኙ ወንጌልን ለማሰራጨት ከክፉ ጋር የሚያደርገው ትግል ለመግለጽ ነው። ትኩረት፡"በእምነት ከእኛ ጋር አብሮ የሚሠራና የሚታገል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) መልእክተኛና በሚያስፈልገኝ አገልጋይ ትኩረት፡ "መልእክቶቻችሁን ወደ እኔ የሚያመጣና በሚያስፈልገኝ የሚረዳኝ" በጥልቀት አዝኖአል፤ ከሁላችሁ ጋር ለመሆን ፈልጎአል ሐዘን ላይ ሐዘን ትኩረት፡በእስር ላይ እያለሁ ሐዘን ላይ ሐዘንን ልጨምርብኝ ነበር" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]])
Philippians 2:28-30
ኤጳፍሮዲቱስን ተቀበሉት "ኤጳፍሮዲቱስን ተቀበሉት" በጌታ ከሁሉ ደስታ ጋር ትኩረት፡ "በጌታ በእምነት አብሮ የሚሠራ" ወይም "ጌታ ኢሱስ ስለሚወደን ታላቅ ደስታ አለን"(UDB) የክርስቶስን ሥራ የሚሠራ ትኩረት፡ለክርስቶስ መሥራት"(UDB) የሚያስፈልገኝን አዘጋጀ ትኩረት፡"የሚያስፈልገኝን ያዘጋጃል"
Philippians 3
Philippians 3:1-3
የሚያገናኝ ዐረፍተ ነገር፡ አብሮ የሚሠሩ አሮጌውን የአይሁድ ሕግ ለመከተል የሚሞክሩትን የእምነት ወዳጆችን ለማስጠንቀቅ፤ ጳውሎስ የአማኞችን ስደት ስለ ራሱ ምስክርነት ይሰጣል። በመጨራሻም፤ ወንድሞቼ ትኩረት፡ "ወንድሞቼ ሆይ፤ወደ ፊት ስለሚሆን፤ ወይም "ወድሞቼ ሆይ፤ስለሌሎች ጉዳዮች" በጌታ ደስ ይበላችሁ ትኩረት፡ጌታ ስላደረጋቸው ሁሉ ደስ ይበላችሁ" ከዚህ በፊት የጻፍኩላችሁን ተመሳሳይ ነገሮች አሁንም ደግሜ ብጽፍላችሁ አይታክተኝም ትኩረት፡"አሁንም እነዚህን ተመሳሳይ ትምህርቶችን ብጽፍ ደስ ይለኛል" እናንተን በሰላም ይጠብቁአችኋል እዚህ ላይ "እነርሱ" የሚለው የጳውሎስን አስተምህርሆዎች ያሳያል። ትኩረት፡"እነዚህ ትምህርቶች ከስሕተት ስለሚጠብቁአችሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]]) ተጠበቁ "ጥንቃቄ አድርጉ" ወይም "ተጠንቀቁ" ውሾች፤ክፉ አድራጊዎች፤ ከሐሰተኞች መገረዝ እነዚህ የሐሰት አስተማሪዎች ተመሳሳይ ቡድን የሆኑ የተለያዩ ሦስት መንገዶችን የሚገልጹ ናቸው። ውሾች "ውሾች" የሚለው ቃል ከአይሁድ ውጪ የሆኑትን ሰዎችን ለመግልጽ አይሁዶች የተጠቀሙበት ነው። ጳውሎስ የሐሰት አስተማሪዎችን እንደ ስድብ ከውሾች ጋር ያነጻጽራል። በባሕላችሁ የረከሰ የተለየ እንስሳ ካለ ወይም እንደ ስድብ የሚቆጠር ካለ በውሻ ፈንታ ይህን እንስሳ ልትጠቀሙ ትችላላችሁ። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) ሐሰተኛ መገረዝ "መግረዝ" ማለት በአሰቃቂ ሁኔታ ማረድ ወይም መቁረጥ ማለት ነው። ጳውሎስ የሐሰት አስተማሪዎችን ለመኮነን የግሪዛትን ድርጊት በተጋነነ ሁኔታ ይገልጻል። የሐሰት አስተማሪዎች የሚሉት አንድ ሰው የተገዘ እንደሆነ ነው። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbole]]) ስለዚህ እኛ እውነተኛ መገረዝ ጳውሎስ በአካል ያልተገረዙትን ነገር ግን በመንፈሳዊ የተገረዙትን ማለትም በእምነት መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉትን በክርስቶስ አማኝ የሆኑትን ለማሳየት ይህን ሐረግ ይጠቀማል። ትኩረት፡ "በእውነት የእግዚአብሔር ሕዝብ" በሥጋ መመካት የለም ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን ደስ ለማሰኘት ሥጋችንን በመቁረጥ አትመኩ"
Philippians 3:4-5
እኔ ራሴ ትምክህት ልኖረኝ እችል ነበር። ፥ማንም ሰው በሥጋ ትምክህት አለኝ ብሎ ቢያስብ እኔ እበልጠዋለሁ ይህ ለጳውሎስ ለማመን የማይቻል መላምት ሁኔታ ነው። ጳውሎስ የሚለው እግዚአብሔር ሰዎችን በሠሩ ሥራ የሚያድን ከሆነ እግዚአብሔር እርሱን ያድን ነበር። ትኩረት፡ "ማንም ሰው እግዚአብሔርን ለማስደሰት በቂ ነገሮችን መሥራት የሚችል ቢሆን ኖሮ እኔ ነበርኩ" (UDB) (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_hypo]]) እኔ ራሴ ጳውሎስ "እኔ ራሴ" የሚለውን የሚጠቀመው ትኩረት ለመስጠት ነው። ትኩረት፡" በእርግጥ እኔ ነበርሁ" ተገርዤ ነበር ትኩረት፡ "ካህኑ ገርዞኝ ነበር" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ስምንተኛው ቀን "ከተወለድኩ ሰባት ቀኖች በኋላ" (UDB) ከዕብራዊ ዕብራዊ "ዕብራዊው ልጅ ከዕብራዊ ወላጆች" ከሕግ አንፃር ፈሪሳዊ ትኩረት፡"እንደ ፈሪሳዊ ሕግን በጠበቅ ፍጹም ነበርኩ"
Philippians 3:6-7
ቤተ ክርስቲያንን አሳድድ ነበርሁ ትኩረት፡"ክርስቲያኖችን ለመጉዳት በጣም ቁርጠኛ ነበርኩ" ሕግን በመጠበቅ ያለ ነቀፋ ነበርኩ ትኩረት፡ " ሕግን በመጠበቅ ፍጹም ነበርኩ" እንደ ከንቱቆ ጥሬዋለሁ ጳውሎስ የእርሱ የጽድቅ ሥራዎች ሁሉ በክርስቶስ ፊት ከንቱ እንደሆነ ይደመድማል።
Philippians 3:8-11
በርግጥ "በርግጥም" ወይም "በእውነት" አሁን እቆጥራለሁ "አሁን" የሚለው ቃል ጳውሎስ ፈሪሳዊ መሆኑን የተዋበትና በክርስቶስ አማኝ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ መለወጡን ለማጉላት ነው" ትኩረት፡ "አሁን በክርስቶስ አምኛለሁ"(ተመልክት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]]) ሁሉን ነገር እንደ ጉዳት እቆጥራለህ ጳውሎስ ከክርስቶስ ሌላ በማንኛውም ነገር መታመን ከንቱ እንደሆነ ይገልጻል። ትኩረት፡ "ማንኛውንም ነገር እንደ ከንቱ እቆጥራለሁ" ከሁሉ ይልቅ ስለሚበልጠው ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ጌታዬ ዕውቀት ትኩረት፡"የክርስቶስ ኢየሱስ ጌታዬ ዕውቀት ከሁሉ ይበልጣል" ስለ እርሱ ሁሉ ነገር እንደ ጥራጊ እቆጥራለሁ ትኩረት፡ከእርሱ የተነሣ ማንኛውንም ነገር በፈቃዴ ክጃለሁ" እንደ ቤት ጥራጊ እቆጥራለሁ ጳውሎስ አንድ ሰው የሚመካበት ነገር የሚጣል መሆኑን ያነጻጽራል። ምን ያህል ከንቱ እንደሆን ትኩረት ይሰጣራል። ትኩረት፡ "እንደ ጉድፍ አስባለሁ" ወይም "ፍጽም ከንቱ እንደሆኑ አስባለሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) ስለዚህም ክርስቶስን አገኝ ዘንድ "ስለዚህ ክርስቶስ እንዲኖረኝ ብቻ" አሁን በእርሱ ተገኝቻለሁ "በእርሱ ተገኝቻለሁ" የሚለው ሐረግ ማለት ከእርሱ ጋር የቅርብ ግንኙነት ወይም ከክርስቶስ ጋር ህብረት መኖር ማለት ነው" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ከሕግ የራሴ የሆነ ጽድቅ የለኝም ትኩረት፡"በራሴ ሕግን በመታዘዝ እግዚአብሔርን ለማስደስት አልሞክርም" በዚህ ፈንታ አለኝ "ይልቁን ይህ አለኝ" ወይም "በቀጥታ ተቃራኒውአለኝ" ከእግዚአብሔር ያለኝ ጽድቅ በእምነት በክርስቶስ ያለኝ ነው ትኩረት፡ "እግዚአብሔር በክርስቶስ ባለኝ እምነት የተነሣ እግዚአብሔር ተቀብሎኛል" የትንሣኤው ኃይል ትኩረት፡የእርሱ ኃይል ሕይወት እንደሚሰጥ አውቃለሁ" የእርሱ የመከራው ተካፋዮች "የመከራው ተካፋዮች" ሞቱን በሚመስል በክርስቶስ ተለውጫለሁ "መለወጥ" የሚለው ቃል ማለት አንድን ነገር በአንድ ነገር መለወጥ ማለት ነው።ኢየሱስ የሞተበት መንገድ የዘላለም ሕይወት አስገኘ። እንግዲህ ጳውሎስ የዘላለ ሕይወት ለማግኘ ሞቱ የኢየሱስን ሞት እንዲመስል ይፈልጋል። ትኩረት፡ "ክርስቶስ ሞቱን እንዲመስል ለውጦኛል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) እንግዲህ እንደምንም ከሞት መነሳትን ለማመድ እንድችል ነው "እንደምንም" የሚለው ቃል ማለት ጳውሎስ በዚህ ዓለም ምን እንደሚሆን አያውቅም፤ ነገር ግን ምንም ቢሆን የዘላለ ሕይወት መሆኑ አይቀርም። ትኩረት፡ "እንግዲህ አሁን ምን ቢሆን ግድ የለም፤ ከሞትኩ በኋላ ወደ ሕይወት እመጣለሁ"
Philippians 3:12-14
የሚያገናኘው ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ ለአማኞች ለሚጠብቃቸው መንግሥተ ሰማያትና አዲስ ሕይወት የተነሣ የአሁኑን ሕይወት ምሳሌ እንዲከተሉ ያስጠነቀቃቸዋል። እነዚህን ነገሮች አግኝቻለሁ እነዚህ ክርስቶስን ማወቅ፤የትንሳኤውን ኃይል ማ ወቅ፤ መከራ ተካፋይ መሆንና ከክርስቶስ ጋር በሞቱና በትንሳኤው ሕብረት ማድረግን ይጨምራል። እንግዲህ አሁን ፍጹም አይደለሁም "እንግዲህ ገና ፍጹም አይደለሁም" ወይም "እንግዲህ ገና ብስለት የለኝም" ነገር ግን ወደ ፊት ጥረቴ እቀጥላለሁ "ነገር ግን ሙከራዬን እቀጥላለሁ"(UDB) እጨብጣለሁ "እነዚህን ነገሮች እቀበላለሁ" በክርስቶስ ኢየሱስ አግኝቻለሁ ትኩረት፡ "በዚህ ምክንያት ክርስቶስ የእርሱ የራስይ እንደሆንኩ ቆጥሮአል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]]) ወንድሞች ሆይ፤ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ አማኞችን ያመለክታል። ትኩረት፡ "የእምነት ወዳጆች" እኔ ራሴ ገና አልጨበጥኩትም ትኩረት፡ "እነዚህ ነገሮች ሁሉ ገና የእኔ መሆናቸው አልታወቀም" ከኋላዬ ያለውን እየረሰው ወደ ፊት ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ በእሽቅድድም እንደሚሮጥ ሰው ከኋላ ያለውን ሳይሆን ወደ ፊት በቀራው ላይ ትኩረት እንደሚደረግ ጳውሎስ የሚናገረው የእርሱ የሃይማኖታዊ ጽድቅ ሥራ ወደ ኋላ ትቶ በክርስቶስ በተዘጋጀው እንዲጨርሰው በፊቱ ባለው ሩጫ ትኩረት ማድረግ ነው። ትኩረት፡"ቀድሞ ስለሥራሁት ግድ የለኝም" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) ግቡን ለመድረስ በክርስቶስ የእግዚአብሔርን ጥሪ ለማሸነፍ ወደ ፊት ጥረቴን እቀጥላለሁ ጳውሎስ እሽቅድድምን ለማሸነፍ እንደሚሮጥ ንጽጽሩን ይቀጥላል፤ ጳውሎስ ለማገልገልና ለክርስቶስ በመታዘዝ መመላለስን ትኩረት ያደርጋል። ትኩረት፡" የእርሱ ለመሆንና ከሞትኩ በኋላ እግዚአብሔር ሲጠረኝ ወደ ራሱ ለመሄድ በክርስቶስ ማመኔን እቀጥላለሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])
Philippians 3:15-16
ስለዚህ እንደ ባለአእምሮ እናስብ ጳውሎስ የእምነት ወዳጆችን እርሱ እንደ ጠቀሳቸው ፍላጎት እንዲኖሩ ይፈልጋል [[:en:bible:notes:php:03:08|3:8-11]]። ትኩረት፡ "በእምነት እንደ ጠነከሩ ሆነው አንድ አሳብ እንዲያስቡ ሁላችንንም አማኞች አደፋፍራለሁ" እንደምታስቡ እዚህ ላይ "እናንት" የሚለው ቃል የሚያሳየው በተለየ ሁኔታ የሚያስቡ አማኞች ወይም ከጳውሎስ ጋር የማይስማሙትን ነው። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_you]]) እግዚአብሔር ደግሞ ለእናንተ ይገልጻል "እግዚአብሔር ደግሞ ግልጥ ያደርግላችኋል" በየትኛውም ደርጃ የደረስን ቢሆን በዚያው በደረስንበት ሁኔታ እንመላለስ ትኩረት፡"ሁላችንም በተቀበልነው እውነት መሠረት በመታዘዝ እንቀጥል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]])
Philippians 3:17-19
ወንድሞች ሆይ፤ ተባበሩኝ ጳውሎስ የፊልጵስዩስ አማኞችን እንደ ራሱ ወንድሞቹ በቁጥር ይገልጻል። እኔን ምሰሉ "እኔ የማደርገውን አድርጉ" ወይም "እኔ እንደምኖር ኑሩ" በጥንቃቄ ጠብቁ "በጥንቃቄ ተመልከቱ" በምሳሌአችን ለሚመላለሱ "ቀድሞኑ እኔ እንደምኖር የሚኖሩ" ወይም "ቀድሞኑ እኔ እንደማደርገው የሚያደርጉ" ሁልጊዜ እንደ ነገርኩአችሁ "ብዙውን ጊዜ ነግሬአችኋለሁ" በእንባ እነግራችኋለሁ "በታላቅ ሐዘን እነግራችኋለሁ" ብዙዎች የክርስቶስ ጠላቶች ሆነው ይኖራሉ እዚህ ላይ "የክርስቶስ መስቀል" የክርስቶስን መከራና ሞትን ያመለክታሉ። ጠላቶቹ በክርስቶስ እናምናለን የሚሉና ነገር ግን የክርስቶስን መከራውን ለመቀበል ወይም ፤ለመሞት ፍቃደኛ የማይሆኑ። ትኩረት፡ብዙ ሰዎች በኢየሱስ እንደሚያምኑ የሚናገሩ ነገር ግን ሥራቸው መከራ ሊቀበልና በመስቀል ላይ ለመሞት ፍቃደኛ የሆነው የክርስቶስ ጠላቶች ናቸው።" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) መጨራሻቸው ጥፋት ትኩረት፡ "እግዚአብሔር አንድ ቀን ያጠፈቸዋል" ሆዳቸው አምላካቸው እዚህ ላይ "ሆድ" የአንድ ሰው ለአካላዊ ምቾች ፍላጎቶችን ያመለክታል። ትኩረት፡ "እግዚአብሔርን ከመታዘዝ ይልቅ ምግብና ሌሎች ለአካል የሚያስፈልጉ ምቾችን ይፈልጋሉ" ክብራቸው በነውራቸው ትኩረት፡ "ውርደት በሚሆኑ ነገሮች ላይ የሚመኩ ናቸው" ስለ ምድራዊ ነገሮች ያስባሉ እዚህ ላይ "ምድራዊ" የሚያሳየው ማንኛውም ነገሮች ለአካል ምቾት የሚሰጡና ለእግዚአብሔር ክብር የማይሰጡ ነገሮችን ያመለክታል። ትኩረት፡ "የሚያስቡት ሁሉ እግዚአብሔርን ከሚያስደስተው ይልቅ ራሳቸውን የሚያስደስቱ ነገሮችን ነው"
Philippians 3:20-21
የእኛ፤እኛ ጳውሎስ "የእኛ" እና "እኛ" በማለት አድማጮችን ያካትታል። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive]]) መኖሪያችን በሰማይ ነው "መኖሪያችን በሰማይ ነው" ወይም "እውነተኛ ቤታችን በሰማይ ነው" አዳኙን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከምንጠባበቅበት "እኛ ከሰማይ ወደ ምድር የሚመለሰውን አዳኙን ጌታ አየሱስ ክርስቶስን እንጠባባቃለን" የተዋረደውን ሰውነታችንን ይለውጣል "የእኛን ደካማና ምድራዊ አካላችንን ይለውጣል" ክብሩን በሚመስል በተሠራው አካላት "አካሉን በሚመስል አካላት" ሁሉን ለመቆጣጠር በእርሱ ኃይል በተሠራው ትኩረት፡ "ሁሉን ነገር ለመቆጣጠር በሚጠቀምበት በተመሳሳይ ኃይል አካላችንን ይለውጣል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])
Philippians 4
Philippians 4:1-3
የሚያገነኝ ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ በፊልጵስዩስ ለሚኖሩ አማኞች በህብረት ጉዳዮች ላይና አማኞች ከአንዳንድ ተጨባጭ መመሪዎች ጋር ለጌታ እንዴት እንደሚኖሩ መመሪያ መስጠቱን ይቀጥላል። ስለዚህ የምናፍቃችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ትኩረት፡ "የእምነት ወዳጆቼ እወዳችኋለሁ እንዲሁም መጥቼ እናንተን ለጠየቅ ከፍተኛ ፍላጎት አለኝ" ደስታዬና አክሊሎቼ ጳውሎስ"ደስታ" የሚለውን ቃል የደስታው ምክንያት የፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን እንደሆነች ለመግልጽ ይጠቀማል። "አክሊል" ከቅጠል የሚሠራና አንድ ሰው አንድ ጨወታ ሲያሸንፍ ለክብር ምልክት እንዲሆን በጭንቅላት ላይ የሚደፋ ነው። እዚህ ላይ "አክሊል" የሚለው ቃል የፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን ለጳውሎስ በእግዚአብሔር ፊት ክብርን አምጥቶአል። ትኩረት፡ "በኢየሱስ በማመናችሁ ምክንያት ደስታ ሆናችኋል እንዲሁም ለሥራዬ ሽልማቴና ክብሬ ናችሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) የተወደዳችሁ ወዳጆቼ ሆይ፤በዚህ መንገድ ጸንታችሁ ትኩረት፡ "እንግዲህ ውድ ወዳጆቼ እኔ ባስተመኩአችሁ መንገድ ለጌታ መኖራችሁን ቀጥሉ" ከኤዎድያና ከሲንጢኪ ጋር አብሬ እያዘንኩ ነው በፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን ጳውሎስን የረዱ አማኝ የነብሩ ሴቶች ናቸው።ትኩረት፡ " ኤዎዲያንና ሲንጢኪን እለምናቸዋለሁ" (ተመልከት፡ [[:en:ta:vol1:translate:translate_names]]) በጌታ በአንድ ልብ ሁኑ "በአንድ ልብ ሁኑ" የሚለው ሐረግ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ወይም አመለካከት ማለት ነው። ትኩረት፡ "በአንድ ጌታ ስለምታምኑ እርስ በርሳችሁ ተስማሙ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_metonymy]]) በርግጥ እውነተኛ የሥራ ባልደረባዬ ደግሞ እያስተናገድኩ ነው እዚህ ላይ "እናንተ" የሚለው ቃል አስፈላጊ ነው። ጳውሎስ የሰው ስም አልጠቀሰም። ወንጌልን ለማሰራጨት ከጳውሎስ ጋር የሠራ አንድ ሰው የሚጠቅሰው "እውነተኛ የሥራ ባልደረባዬ" ብሎ ብቻ ይጠራል። ትኩረት፡ "አዎን፤ እውነተኛ የሥራ ባልደረባዬ ደግሞ እጠይቃለሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_you]]) ከቄሌመጦስ ጋር ቄሌመንጦስ አማኝ የነበረውና በፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን የሚሠራ ነበር። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:translate_names]]) ስማቸው በሕይወት መጽሐፍ ላይ ያላቸው ትኩረት፡ "ስማቸውን በሕይወት መጽሐፍ እግዚአብሔር የጻፋቸው"
Philippians 4:4-7
ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችህ ደግሜ እላለሁ በጌታ ደስ ይበላችሁ ጳውሎስ የሚናገረው ለሁሉም ፊልጵስዩስ አማኞች ነው።ደስ የበለጠ ትኩረት ለመስጠት እንዴት አስፈላጊ እንደሆነ ይበላችሁ የሚለውን ትእዛዝ ይደግማል ። ትኩረት፡ "ጌታ ስላደረገላችሁ ነገር ደስ ይበላችሁ! እንደገና እነግራችኋለሁ ደስ ይበላችሁ!" ጌታ ቅርብ ነው አማራጭ ትርጉሞች 1)ጌታ ኢየሱስ ለአማኞቹ ቅርብ ነው ወይም2) ጌታ ኢየሱስ ወደ ምድር የሚመለስበት ቀን ቅርብ ነው። በሁሉ ነገር በጸሎት የሚያስፈልጋችሁን ጠይቁ አመስግኑም "የሚያስፈልጋችሁን እግዚአብሔርን በጸሎትና በምስጋና ጠይቁ" ከመረዳት የሚያልፈውን "ልንረዳው ከምንችለው በላይ" ልባችሁንና አሳባችሁን ይጠብቃል ይህ የእግዚአብሔር ሰላም እንደ ወታደር ስሜቶቻችንና አሳቦቻችንን ከጭንቀት የሚጠብቀውን ያቀርባል። ትኩረት፡ "እንደ ወታደር ስሜታችንና አሳባችንን ስለዚህ ዓለም መጨነቅ ይጠብቃችኋል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_personification]] and [[:en:ta:vol1:translate:figs_explicit]])
Philippians 4:8-9
በመጨረሻ ይህ የደብዳቤውን ይህ ክፍል ያጠቃልላል። ጳውሎስ አማኞች ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም እንዲኖር እንዴት እንደሚኖሩ ማጠቃለያ እየሰጠ ነው። ወንዲሞች ሆይ እዚህ ላይ ይህ ማለት ክርስቲያን ወዳጆች፤ ወንዶችንና ሴቶችን ጨምሮ ከእግዚአብሔር ጋር እንደ ሰማያዊ አባታቸው ሁሉም አማኞች በክርስቶስ አንድ መንፈሳዊ ቤተ ሰብ አባላት ስለሆኑ ነው። ማንኛውም ነገሮች በፍቅር ነው "ማንኛውም ነገሮች የሚያስደስቱ ናቸው" ማንኛውም ነገሮች ከመልካም የሚነገር "ማንኛውም ነገሮች ሰዎች የሚያደንቁ" ወይም "ማንኛውም ነገሮች ሰዎች የሚያከብሩ" ትክክል ይሆነውን ሁሉ "በሞራል መልካም ከሆኑ" ማንኛውም ምስጋና ካላቸው "ለምስጋና ምክንያት ከሆኑ" እነዚህን ነገሮች አስቡ "ስለእነዚህ ነገሮች አስቡ" ከእኔ የተማራችሁትንና የተቀበላችሁትን የሰማችሁንና ያያችሁትን "እኔ ያስተማርኩአችሁንና ያሳየኋችሁትን"
Philippians 4:10-13
የሚያገነኘው ዐረፍተ ነገር፡ ጳውሎስ የሚናገረው በገንዘብ ስለ ደገፉት ሲሆን፤ እንድዲሁም በሰላምታና ምስጋና ይደመድማል። ከዚህ በፊት ስለ እኔ ያሰባችሁ ቢሆንም እኔን ለመርዳት ዕድሉን አላገኛችሁም ነበር። "ካሁን በፊት ስለ እኔ ታስቡ እንደነበረ አውቃለሁ፤ ነገር ግን ድጋፋችሁን ለመላክ ምክንያት አልነበራችሁም" የረካ መሆን "መርካት" ወይም " ደስተኛ መሆን" በሁሉም ሁኔታ "በየትኛውም ሁኔታ ቢሆን ግድ የለኝም" እንዴት እንደምኖር አውቃለሁ ትኩረት፡ "ትክክለኛ አስተሳሰብ እንዴት እንደሚኖረኝ አውቃለሁ" በአስፈላጊ ጊዜ "የሚያስፈልገኝ ሁሉ በማይኖረኝ ጊዜ" በሚበዛበት ጊዜ "ከሚያስፈልገኝ በላይ ሲሆረኝ" በመጥገብና በመራብ፤ በመብዛትና በሚያስፈልገኝ ጊዜ እነዚህ ሁለት ሐረጎች በመሠረቱ ተመሳሳይ ነገር ነው። ጳውሎስ በማንኛውም ሁኔታ መርካትን እንዴት እንደተማረ ትኩረት ለመስጠት እነዚህን ሐረጎች ይጠቀማል። (ተመልከት፡[[:en:ta:vol2:translate:figs_parallelism]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_merism]]) ኃይልን በሚሰጠኝ ሁሉ ማድረግ እችላለሁ "ሁሉን ማድረግ እችላለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ኃይልን ይሰጠኛል"
Philippians 4:14-17
በችግሬ ጊዜ "ነገሮች አስቸጋሪ በሚሆኑበት ጊዜ" የወንጌል ተልእኮ ይህ የሚያመለክተው ጳውሎስ ስለ ኢየሱስ ለመንገር ወደ ተለያዩ ከተሞች መጓዙን ነው። በመስጠትና በመቀበል ጉዳይ ላይ ከእናንተ በስተቀር የረዳኝ ቤተ ክርስቲያን የለም ትኩረት፡ "የእናንተ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናችሁ ገንዘብ ወይም ርዳታ የሰጣችሁኝ" ፍሬአችሁ እንዲበዛላችሁ እፈልጋለሁ ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን ስጦታ ለአንድ ሰው የበለጠ የሚጨምረው ብልጽግና እያነጻጸረ ነው።ጳውሎስ የፊልጵስዩስ ሰዎች መንፈሳዊ በረከት ለመቀበል ስለሚችሉ እንዲሰጡ ይፈልጋል" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])
Philippians 4:18-23
ሁሉም ነገር በብዛት አለኝል። ሞልቶልኛል ትኩረት፡ "ማንኛውም የሚያስፈልገኝና የሚተርፍ አለኝ" እነርሱም ጠፋጭ መዓዛ ያለው፤ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት ያለው መሥዋዕትና እግዚአብሔርን የሚያስደስት ነው። መልካም መዓዛ፤ ተቀባይነት ያለው እግዚአብሔርን የሚያደስት መሥዋዕት፤ጳውሎስ የፊልጵስዩስ ቤተ ክርስቲያን ስጦታን ከብሉይ ኪዳን መሥዋዕት ጋር እያነጻጸር ነው። ካህናት እግዚአብሔርን ደስ የሚያስኘውን መሥዋዕት ያቃጥላሉ። ጳውሎስ የቤተ ክርስቲያን ስጦታ ታላቅ ዋጋ ያለ መሆኑን ትኩረት እየሰጠ ነው። ትኩረት፡ "እነዚህ ስጦታዎች እግዚአብሔርን የሚያስደስት እንደሆነ አረጋግጣለሁ" (ተመልከት፡[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) የሚያስፈልገውን ሁሉን ያዘጋጃል "የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ያዘጋጃል" በክርስቶስ ኢየሱስ እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት ትኩረት፡ "በክርስቶስ ከክብሩ ባለጠግነት ይሰጣል" አሁን ለአላካችን "አሁን" የሚለው ቃል የመዝጊያ ጸሎትና የዚህ ደብዳቤ ክፍል መደምደሚያ ነው።