የተገለጠ ቃል/ግልጽ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች
ያልተገደበ፣ ሥዕላዊ አነስተኛ መጽሐፍ ቅዱስ በማንኛውም ቋንቋ
ግልጽ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች፣ አማርኛ፣ እትም
በዲስታንት ሾርስ ሚዲያ የተዘጋጀ (http://distantshores.org) እና ዘ ዶር43 ወርልድ ሚሽንስ ኮምዩኒቲ (http://door43.org).
ፈቃድ፡-
ይህ ሥራ ከ a Creative Commons Atribution ShareAlike 4.0 International License ሥር እንዲገኝ ተደርጎአል (http://creativecommons.org/licenses/by-sa/4.0/).
የሚከተሉትን ለማድረግ ነጻነት አለህ፡-
- ለሌሎች ለማካፍል - መጽሐፉን አባዝተህ በማንኛውምመገናኛ ዘዴ ወይም ይዞታና አቀራረብ እንደገና ማሠራጨት፡፡
- ለሁኔታ እንዲስማማ አድርገህ ማቅረብ - መጽሐፉን ለማንኛውም ዓላማ፣ ለንግድ እንኳ እንደ ገና መቀየር፣ መቀየር፣ ማዳበር፡፡
በሚከተሉት ቅድመ ሁኔታዎች መሠረት፡-
- የሥራው ባለቤትነት - የሥራውን ባለቤት እንደሚከተለው ግለጽ፡- ‹‹የመጀመሪያው ሥራበ http://openbiblestories.com ይገኛል፡፡ ሥራው የተገኘባቸው የሥራው ባለቤትነት መግለጫዎች በማንኛውምመንገድ እኛ አንተን የደገፍንህ መሆናችንን ወይም የዚህን መጽሐፍአጠቃቀምህን የሚመለከት ዐሳብ የሚገልጽ መሆን የለበትም፡፡
*ለሌሎች እኩል አካፍል - መጽሐፉን እንደገና ብትቀላቅለው፣ ብትቀይረው፣ ወይም ብታዳብረው፣ በመጀመሪያው ፈቃድ ሥር እንዳለው ጽሑፍህን ማሠራጨት አለብህ፡፡
የንግድ ምልክቶች አጠቃቀም፡- የተገለጠ ቃል የዲስታንት ሾርስ ሚዲያ የንግድ ምልክት ነውና ከዚህ በፊት በተዘጋጁ በማናቸውም የሥራዎቹ መገኛዎች ላይ ላይካተቱ ይችላሉ፡፡ ከ http://openbiblestories.com የሆነው ያልተለወጠው ይዘት ለሌች በሚሠራጭበት ጊዜ የተገለጠው ቃል ዓርማን ማካተት አለበት፡፡ ነገር ግን በማንኛውም መንገድ ይዘቱን ብትለውጥ ሥራህን ከማሠራጨትህ በፊት የተገለጠውን ቃል ዓርማ ማስወገድ አለብህ፡፡
የሥዕል ሥራ ባለቤትነት፡- በእነዚህ ታሪኮች ጥቅም ላይ የዋሉ ሥሎች ሁሉ የ © Sweet publishing (www.sweetpublishing.com) ሲሆኑ በክርኤቲቭ ኮመንስ አትሪቡሽን ሼር አላይክ ላይሰንስ ሥር እንዲገኙ ተደርገዋል (http://creativecommons.org/licenses/by-sa/3.0).
በመላው ዓለም ላሉ በክርስቶስ ወንድሞቻችንና እኅቶቻቸን - ዓለም አቀፋዊቱ ቤተ ክርስቲያን፡፡ እግዚአብሔር ይህን የቃሉን ሥዕላዊ አጭር መግለጫ እናንተን ለመባረክ፣ ለማጠንከርና ለማበርታት ይጠቀምበት ዘንድ ጸሎታችን ነው፡፡